Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 39844
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by Horus » 25 May 2023, 13:45

እያንዳንዱ ብሄረሰብ የራሱን ወረሙማ ዉሃ ተሸካሚ ማጽዳት አገሪቱን ያጸዳል!

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by Abere » 25 May 2023, 14:05

ሴረኛ ሰው እንደ ሰጋ ይኖራል። እርሱ የአብይ አህመድ የወረሙማ የሴራ እድምተኛ ከመሆን ለምን አይወጣም? የአማራ ህዝብ አልፈልግህም እያለው ነው። ምርጫ ቀን እየጠበቀ ነው? በግ ነው። :lol: አብይ አህመድ ቆዳ መልስ እስኪሸጠው ድረስ ይጠብቅ።

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2023, 15:07

ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!
ሁሉም ብሔር አከባቢዉን ብያለማ፣ ሁሉም ይለማል፣ ነገሩ ግን ልማት ትርጉሙም አይገባቸዉም።

ለሺ ዘመናት ስገዙ ነበር፣ ዳሩ ግን ሗለ ቀር አገር ለትዉልድ ትቶ በማለፋቸዉ፣ የዛሬዉ ትዉልድ ዳፋዉን ተሸክሞ ይሄዳል፣ ለምቀጥለዉ ትዉልድ ግን በጭራሽ ይህን ዳፋ ማሳለፍ የለብንም! አረት ነጥብ!

Abere
Senior Member
Posts: 14755
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by Abere » 25 May 2023, 15:22

በነገራችን ላይ የተዘረፉትን የ47 ባንኮች ገንዘብ መቼ ነው የምትመልሱት? ለቻይና በጥቁር ገባያ የተገዙት የከተማ አውቶቡሶች ሂሳብ ኦዲት ተጠናቋል? መቸም የወረሙማ ሂሳብ አመታዊ የበጀት መዝጊያ የለውም - የጫካ ቤተመንግስት ስለሆነ በጫካ ህግ ነው የሚመራው። ድንቄም ልማት አሉ - ሲሉ ሰማሁ ብላ ዶሮ በመጫኛ ታነቀች አሉ?! ለመሆኑ ስንት የአድስ አበቤ ነባር ነዋሪዎችን ቤት በዚህ ክረምት የማፍረስ ፕሮጀክት ተካቷል?
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 15:07
ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!
ሁሉም ብሔር አከባቢዉን ብያለማ፣ ሁሉም ይለማል፣ ነገሩ ግን ልማት ትርጉሙም አይገባቸዉም።

ለሺ ዘመናት ስገዙ ነበር፣ ዳሩ ግን ሗለ ቀር አገር ለትዉልድ ትቶ በማለፋቸዉ፣ የዛሬዉ ትዉልድ ዳፋዉን ተሸክሞ ይሄዳል፣ ለምቀጥለዉ ትዉልድ ግን በጭራሽ ይህን ዳፋ ማሳለፍ የለብንም! አረት ነጥብ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 12878
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by DefendTheTruth » 25 May 2023, 15:30

Abere wrote:
25 May 2023, 15:22
በነገራችን ላይ የተዘረፉትን የ47 ባንኮች ገንዘብ መቼ ነው የምትመልሱት? ለቻይና በጥቁር ገባያ የተገዙት የከተማ አውቶቡሶች ሂሳብ ኦዲት ተጠናቋል? መቸም የወረሙማ ሂሳብ አመታዊ የበጀት መዝጊያ የለውም - የጫካ ቤተመንግስት ስለሆነ በጫካ ህግ ነው የሚመራው። ድንቄም ልማት አሉ - ሲሉ ሰማሁ ብላ ዶሮ በመጫኛ ታነቀች አሉ?! ለመሆኑ ስንት የአድስ አበቤ ነባር ነዋሪዎችን ቤት በዚህ ክረምት የማፍረስ ፕሮጀክት ተካቷል?
DefendTheTruth wrote:
25 May 2023, 15:07
ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!
ሁሉም ብሔር አከባቢዉን ብያለማ፣ ሁሉም ይለማል፣ ነገሩ ግን ልማት ትርጉሙም አይገባቸዉም።

ለሺ ዘመናት ስገዙ ነበር፣ ዳሩ ግን ሗለ ቀር አገር ለትዉልድ ትቶ በማለፋቸዉ፣ የዛሬዉ ትዉልድ ዳፋዉን ተሸክሞ ይሄዳል፣ ለምቀጥለዉ ትዉልድ ግን በጭራሽ ይህን ዳፋ ማሳለፍ የለብንም! አረት ነጥብ!
There is no development without enforcing the rule of law, but your likes can never understand that.

If you hoped you can outmanuever the law of the land, then the Regional President has finally hit the final nail on the coffin of that dream, when he said all claims of boarders between regions will be dealt with in a democratic and peaceful settlment of disagreements.

Inepts like you can roam around and release high-pitched noises of all kinds and think the world is just your own echo filling the spaces.

eden
Member+
Posts: 9980
Joined: 15 Jan 2009, 14:09

Post by eden » 22 Jul 2025, 18:37

Horus wrote:
25 May 2023, 13:45

እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ
በብሔር ትግል ታምናለህ?

Tiago
Member
Posts: 2921
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ሁሉም ብሄር ደጁን ቢያጸዳ ኢትዮጵያ ከብልግና ትጸዳለች ! አማራ ጀምሯል !!

Post by Tiago » 22 Jul 2025, 20:28

Horus wrote: ↑

"እያንዳንዱ ብሄር ብሄረሰብ ደጁን ቢያጸዳ"
Horus በቄለ ,caught with his tattered pants down. :lol: :lol: :lol:
What is your excuse for ending up PP አጨብጫቢ??

Post Reply