Page 1 of 1

አዳነች አበቤ

Posted: 25 May 2023, 08:26
by Abaymado

Re: አዳነች አበቤ

Posted: 25 May 2023, 08:35
by Selam/
ለነገሩማ ቁቤ በላቲን መፃፉ እንግሊዝኛን በቀላሉ እንዲያንበለብሉት ነበር። ይቺ ድፍን ማንበብ እንኳን አትችልም። እንዲያው ለመሆኑ ከመድረኩ ውጪ ሰዎቹን ሁሉ በምን ተግባባቻቸው? ኮሎራዶም እኮ መጥታ ነበር ይቺ ጉድ።