Page 1 of 1

ሕገመንግስቱ ይከለክላል ነዉን ወይስ አይደነግግም ነዉ ጥያቄዉ መሆን የነበረበት፣ ተጠይቆ ከሆነ።

Posted: 24 May 2023, 12:05
by DefendTheTruth
ሕገመንግስቱ ይከለክላል ነዉን ወይስ አይደነግግም ነዉ ጥያቄዉ መሆን የነበረበት፣ ተጠይቆ ከሆነ።

የኢትዮጵያ ሕገመንግስት የክልሉን መቀመጫ መደንገግ የምችል (ያለበት) አይመስለኝም።

የምከለክል ከሆነ ግን ያን መጠቆም ነበረባቸዉ።

ኦሮሚያ ልዩ ጥቅም ኣላት ብሎ ግን ህገመንግስቱ ይደነግጋል።

Re: ሕገመንግስቱ ይከለክላል ነዉን ወይስ አይደነግግም ነዉ ጥያቄዉ መሆን የነበረበት፣ ተጠይቆ ከሆነ።

Posted: 24 May 2023, 12:45
by Abere
ጥያቄው መጀመሪያ ህገ-መንግሥት አለዎይ ነው። ሕገ-መንግስት ሳይኖር ድንጋጌ መጠየቅ ወጡ ሳይወጠወጥ ወስከንባይ ቁጥጥ አይነት ነው። :lol: :lol: :lol: