Page 1 of 1
የአብይ መንግስት የሚባል ነገር አለ?
Posted: 23 May 2023, 14:57
by gearhead
PP አውራ በሆነበት አገር የአብይ 5 አመት አስተዳደር ቢባል ድርጅቱን ከጽንፈኞች በላይ የሚጎዱ ጠቅላይ ምንስቴርን አስካሪ አቃጣሪ ሀይሎችን ከጅምሩ ያከሽፍልናል!!
መደመር በአቃጣሪዎች የሚገፋ አሳካሪ ጽሁፍ ነው!!
1) የፖለቲካ ቅራኔ መኖርን ይክዳል!! ድርጅቱን ከወዳጆቹ ነጥሎ ሊገሉት ባሰፈሰፉ ደመኛ ጠላቶቹ ያስከብበዋል!! የኢትዮጵያ ፈወቅታዊ ውስጣዊ የፓለቲካ ችግሮች በሙሉ በዚህ ከባቢ ሀይል አመካኝነት መከሰታቸውን እያንዳንዱ የ PP አባል ሊዘነጋው አይገባውም!!
2) መደመር፣ የብልጽግናን ኘሮጀክቶች በሙሉ፣ ከሳይንሳዋ/አህዛዊ finance አርቆ፥ ወደ ስነልቦናዊ ተንሳፋፊ ህልመኝነት ይቀይርና፣ ይህን ህልም ደሀ አገር እንኳን ከፍሎ ጠርቶ በማይጨርሰው እዳ ላይ ይዘፍቀዋል!!
ከ white house እና Zhongnanhai ዋጋ በላይ የተገመተው አዲሱ ቤተመንግስት እንደዚህ አይነት በስልጣን የመባለግ ኘሮጀክት ነው!!
Re: የአብይ መንግስት የሚባል ነገር አለ?
Posted: 23 May 2023, 15:15
by TesfaNews
Wonchi Resort Project upload in 2020 (2 years ago)
Wonchi Resort 2 years later
gearhead wrote: ↑23 May 2023, 14:57
PP አውራ በሆነበት አገር የአብይ 5 አመት አስተዳደር ቢባል ድርጅቱን ከጽንፈኞች በላይ የሚጎዱ ጠቅላይ ምንስቴርን አስካሪ አቃጣሪ ሀይሎችን ከጅምሩ ያከሽፍልናል!!
መደመር በአቃጣሪዎች የሚገፋ አሳካሪ ጽሁፍ ነው!!
1) የፖለቲካ ቅራኔ መኖርን ይክዳል!! ድርጅቱን ከወዳጆቹ ነጥሎ ሊገሉት ባሰፈሰፉ ደመኛ ጠላቶቹ ያስከብበዋል!! የኢትዮጵያ ፈወቅታዊ ውስጣዊ የፓለቲካ ችግሮች በሙሉ በዚህ ከባቢ ሀይል አመካኝነት መከሰታቸውን እያንዳንዱ የ PP አባል ሊዘነጋው አይገባውም!!
2) መደመር፣ የብልጽግናን ኘሮጀክቶች በሙሉ፣ ከሳይንሳዋ/አህዛዊ finance አርቆ፥ ወደ ስነልቦናዊ ተንሳፋፊ ህልመኝነት ይቀይርና፣ ይህን ህልም ደሀ አገር እንኳን ከፍሎ ጠርቶ በማይጨርሰው እዳ ላይ ይዘፍቀዋል!!
ከ white house እና Zhongnanhai ዋጋ በላይ የተገመተው አዲሱ ቤተመንግስት እንደዚህ አይነት በስልጣን የመባለግ ኘሮጀክት ነው!!
Re: የአብይ መንግስት የሚባል ነገር አለ?
Posted: 26 May 2023, 14:25
by gearhead
2 ቢሊዮን ዶላር ብድር አለ ዋስ/co-signer ሀገር አይለቀቅም የተባለበት ምክንያት፤
1) ድምጽ ላላገኘው ኢዜማ transitional road map እና agenda ሲባል የተነሳው ጦርነት እና ያመጣው የኢኮኖሚ ግሽበታዊ ውድቀት!!
2) ይህ አላንስ ብሎ፣ አለምንም ሳይንሳዊ ፋይናንስ፣ አለምንም መዋቅራዊ የውሳኔ ሰንሰለት የሚገነቡት ፕሮጀክቶች፣ በራሳቸውም ሆነ በአንጻራዊነት ያላቸው ፋይዳ እና አዋጪነት፣ እንኳን ለድጋፍ ድርጅቶች ቀርቶ ለራሳቸው ለጠቅላይ ም/ር አብይ ድንግዝግዝ እና ውዥንብር ስለሆነ!!
3) ይህንን የፋይናንስ አሰራር መቀየር ሲገባ: ይባስ ብለው አዳዲስ ግዙፍ ኘሮጀክቶች በዚህ የህልመኝነት ሞዴል ለመገንባት በመወሰናቸው ነው!!
ድርጅቱና ፓርላማው ከዚህ ኢዜማዊ ስካር እንዲወጡ ማድረግ ካልቻለ፣ ከኢዜማ የህልም ጓደኞቻቸው ለመቀላቀል፣ መልቀቂያ ቢያስገቡ ጥሩ ይመስለኛል!!
Re: የአብይ መንግስት የሚባል ነገር አለ?
Posted: 26 May 2023, 16:31
by Abere
Obbo gearhead,
የአብይ መንግስት የሚባል ነገር የለም። የብልጽግና ኦነግ ወይም PP የሚባል ነገር የለም። ምክንያቱም
1ኛ) የመንግስትነት ዝቅተኛውን መለኪያ መስፈርት አያሟላም።
2ኛ) የአገሪቱ መልክዐምድራዊ ግዛት ሙሉ በሙሉ በእርሱ ወይም በቁጥጥር ስር አይደለም። ለምሳሌ የአማራ ክልል ከአብይ አህመድ ብልጽግና ነጻ ወቷል ማለት ይቻላል። ትግራይ እንድሁ ፍርስርሷ ወጥቷ ደግፉኝ እያለች በሽፋታ ነው የምትገዛው። ወሮምያ የጨረባ ትዝካር የሆነ ነገር ነው። ወዘተ