Page 1 of 1
ኢዜማ የወረሙማ ተለጣፊ የመግለጫ ፓርቲ!
Posted: 23 May 2023, 14:43
by Horus
Re: ኢዜማ የወረሙማ ተለጣፊ የመግለጫ ፓርቲ!
Posted: 23 May 2023, 16:06
by TGAA
የአብይ ኦሮሙማ ሲከስም ኢዜማም አብሮ ይከስማል ፤ የሚገርመው ግን የአብይ ኦሮሙማ መፈክር ኢትዮጵያ ከምትፈርስ አንገቴ ይቀላል ነው ፤ ምንም እንኳን ኢትዮጵያን ለማፍረስ ከአብይ በላይ እየሰራ ያለ መንግስት ከዚህ በፊት ባይኖርም ፤ የኢዜማ የወረሙማ ተለጣፊ ሆኖ ለጸረ ኢትዮጵያ መሳሪያ በመሆን እያደረሰ ላለው ጥፋት ታሪክ የኢትዮጵያ ህዝብም ይቅር አይለውም ፡፡ ይሄ ባንዳነት ነው፡፡ ብርሀኑ ይህንን ያህል ይዘቅጣል ብዬ መቼም አልጠበትኩም ፤ ኢዜማ ውስጥ የተሰበሰቡትም የወገብ አጥንት የሌላቸው እንዲህ አይነት አጨብጫቢዎች ሆነው ይከስማሉ ብዬም አልጠበኩም ነበር፤ አሳፋሪ የአሸርጋጆች ስብስብ፡፡
Re: ኢዜማ የወረሙማ ተለጣፊ የመግለጫ ፓርቲ!
Posted: 23 May 2023, 16:36
by Right
የአብይ ኦሮሙማ ሲከስም ኢዜማም አብሮ ይከስማል
It was predicted then. Ezema and BERHANU Nega will live and die with PP and Abiye Ahmed Ali.
It is not hatred or anything like that as some tried to portray it but it is a fact proved by time.
Yes, there was a huge expectation and hope for BERHANU Nega but he couldn’t resist serving Abiye Ahmed Ali.
Advised and begged to leave early on but couldn’t listen. He just doesn’t belong to that crowd of idiots.
He has one little window to salvage his political life. Say no to the Americans, Denounce Abiye and resign. For his safety he has to do it abroad.
Re: ኢዜማ የወረሙማ ተለጣፊ የመግለጫ ፓርቲ!
Posted: 25 May 2023, 16:21
by Horus