Page 1 of 1

Images Of:ኣሸባሪ-ህወሓት ትእቢት ትምክህት የሸከመ ኣሸባሪ-ህወሓትን አርማ የተወገደበት ሰላማዊ ሰልፍ በተረገመ-መሬትና-ህዝብ-ትግራይ ተደረገ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 23 May 2023, 08:49
by tarik
የህወሓት ማሌሊት ትእቢት ትምክህት የሸከመ የህወሓትን አርማ የተወገደበት ሰላማዊ ሰልፍ በተምቤን ዓብይ ዓዲ ሰላማዊ ሰልፍ ተደረገ።
ድል ለተጨቆነ ፍትህ ፈላጊ ህዝብ !ለተምቤን ህዝብ ታላቅ ክብር ይገባል። ድምፁም ሊሰማ ይገባል። ከፓርቲ ውዳሴ በፊት በጦርነት የተሰቃየው ህዝብ ጥያቄ ይመለስ!




Re: Images Of:ኣሸባሪ-ህወሓት ትእቢት ትምክህት የሸከመ ኣሸባሪ-ህወሓትን አርማ የተወገደበት ሰላማዊ ሰልፍ በተረገመ-መሬትና-ህዝብ-ትግራይ ተደረገ!!! WEEY GUUD !!!

Posted: 23 May 2023, 10:02
by Abere
ለምን የተምቤን ህዝብ የአሸባሪ ትህነግ መገልገያ መጠቀሚያ መሳርያ ይሆናል?