ወያኔ ከአማራ ፋኖ ጋር በመድፍ፤በሚሳይል እና በታንክ ገጥሞ ተሸንፎ ወሮ የያዛቸውን ወልቃይት ራያን ካጣ በኋላ አሁን በሰላማዊ ሰልፍ ሞከረ ሲባል ሰምቸ በሳቅ ፍንድት ብዬ ልሞት ነው።
Posted: 23 May 2023, 08:41
ወያኔ ከአማራ ፋኖ ጋር በመድፍ፤በሚሳይል እና በታንክ ገጥሞ ተሸንፎ ወሮ የያዛቸውን ወልቃይት ራያን ካጣ በኋላ አሁን በሰላማዊ ሰልፍ ሞከረ ሲባል ሰምቸ በሳቅ ፍንድት ብዬ ልሞት ነው። ኡኡ ጆባይደንዬ
ምን አለብት ይኸ ጆባይደን አንድ አሜሪካ ግዛት ውስጥ ቢያሰፍራቸው። እርሱም ያርፍ ነበር።
ይህን የትግሬ ወያኔ ባህርይ አማራ በምሳሌ ሲያስረዳ እንድህ ይላልል
"በሰው ቁላ ድርቅ ብላ" ትግሬ ከተከዜ ማዶ መቸ ነው እርስት ኑሮት የሚያውቀው? ጭሰኛው የትግሬ ወያኔ ባላባት ነኝ ሲል ምን አይነቱ የሌባ ዘመን ደረስን ነው የሚያሰኘው፡
ተከዜን ተሻግሮ፥ መሬት አለኝ ማለት፥
ዋ! ብሎ መቅረት ነው ፈጥኖ ደራሽ ፋኖ የመጣ ዕለት።
ሞፈረ ዘመት ሄጀ ራያ ማሳ ላይ ማሽላ ዘርቼ፥
ፋኖዎች ከሰቡት በጥቋቁር ክላሽ - መሻገሪያ አጥቼ።