Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

እልልልልልል

Post by Educator » 23 May 2023, 07:47

ብልጽግና ሆነ ይነጠፍ ዘንባባ፣

ቲማቲም በኪሎ 90 ብር ገባ።

እድገቱ ጎመራ ጨለማው ሊነጋ፣

መቶ አስር ብር ደርሷል የአንድ ዶላር ዋጋ።

እልልልልልል......... (ደረጀ ሀ)