እነ ኣለም-ደብረፅዮን ቡድን የትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነት እንዲገባ የትግራይ ግዚያዊ መስተዳድር ስራው እንዳይሰራ በማደናቀፍ የክፋት ሴራቸው በማስቀጠል ይገኛሉ!!! WEEY GUUD !!!
Posted: 22 May 2023, 16:37
ልዩ መረጃ
እነ ኣለም ገብረዋህድ፣ ደብረፅዮን፣ የሞንጆሪኖ ቡድን የትግራይን ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነት እንዲገባ የትግራይ ግዚያዊ መስተዳድር ስራው እንዳይሰራ በማደናቀፍ የክፋት ሴራቸው በማስቀጠል ይገኛሉ። ውስጥ ለውስጥ በሚያካሂዱት ስብሰባ ጨምሮ ''ግዚያዊ አስተዳደሩ ከፌዴራል ጋር የሚሰራ ባንዳ ነው'' በማለት የትግራይ ህዝብ ለማስጨረስ ቅስቀሳቸው እየቀጠሉ ይገኛሉ።
ይሁን እንጂ ትግራይ ላይ በአሁኑ ሰዓት ማንም የሚቀባለቸው ህዝብ የለም። የትግራይ ህዝብ ግዚያዊ መንግስቱ የጀመረው ሰላም እየደገፈ ይገኛል። የእነ አለም ገብረዋህድ ቡድን ግን አሁንም ''እኛ ወደ ስልጣን ካልተመለስን ሞተን እንገኛለን'' እያሉ የትግራይን ህዝብ እሾህ ሁነው እያስቸገሩት ይገኛሉ። ከዚህም የተነሳ የአለም ገብረዋህድ አገልጋይ የሆነው ደብረፂሆንም በመግለጫ ሳይቀር ''ጊዚያዊ አስተዳደሩ ስድስት ወር ብቻ ነው የቀረው።'' እያለ መለፍለፉን ቀጥሎበታል። ይህ ፍፁም ተቀባይነት የለውም። ሰላም ፈላጊና መላው ህዝብ ይህ በማወቅ ፀረ-ሰላም ትንሽ የእነ አለም ገብረዋህድ ቡድኖች ስርዓት ማስያዝና አስፈላጊ እርምጃ መውሰድ አለበት። የትግራይ ህዝብ ሰላም ፈላጊ ነው።