Page 1 of 1

ዳንኤል "ዳ" ንን በጋ" ሲቀይር ብልፅግናም " ፅ " አስወዷል:: አሁን ሁሉም በይግብሩ ይቆማል:: ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር!

Posted: 22 May 2023, 15:36
by Jirta
ሳዊሮስ የሚባል የሳይጣን መልክተኛ ዛሬ አፉን ይዞ ወድ ልጅ እናቱ ሄዷል:: ያው ነገ ደግሞ ጄ እኔን ተክቶ ጳጳስ ይሁን ሊለን ይሆናል::
ተዋህዶንነክቶ ማን ሊያድር ተኝቶ!