Page 1 of 1
ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 13:22
by Abere
ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
ውጤቱ ግን ከበፊቱ የተለየ አይሆንም - ትግራይ ከተከዜ ማዶ ነው። ተከዜን ተሻግሮ የመጣ ወራሪ ማዳበርያ ሆኖ ይቀራል። እንደማይመለስ አውቆ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ተከዜን ይሻገር።
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 14:18
by Axumezana
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ለአማራ፥ ህዝብ፥ጠላት፥ ማባዛት፥ ይቅርብህ!
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 17:29
by Abere
ጥያቄው ላይ ማተኮር ይሻላል። ትግሬዎች በወያኔ ተገፋፍተው ዳግም እግራቸውን ወደ ወልቃይት እንዳያነሱ ይሻላል። የአማራ 1ኛ ደረጃ ጥላት ወያኔ ነው። ሌላው ውላጅ እና የእንግደ ልጅ ነው - በወያኔ ተጀንጅኖ ነው።
አማራ እና ወያኔ አብረው በአንድ አገር መኖር የሚችሉ አይደለም። ወያኔን ባዘለች ኢትዮጵያ አማራ በፍጹም አብሮ መኖር አይፈልግም።
አማራ ለመኖር የግድ ወያኔ መጥፋት አለበት። ይመስለኛል ኤርትራዊያንም ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸው ይመስለኛል። ወያኔን ያዘለች ኢትዮጵያ ማየት አይደለም መስማት የሚፈልጉ አይመስሉኝም።
Some left over (3-6) TPLF rag tags should never take Tigres into hostage and turn their lives into nightmare. The newly formed partis of Tembien, Enderta and Axum Congress are exposing how undesirable and repugnant TPLF mafia is.
Axumezana wrote: ↑21 May 2023, 14:18
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ ለአማራ፥ ህዝብ፥ጠላት፥ ማባዛት፥ ይቅርብህ!
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 18:15
by sarcasm
Abere wrote: ↑21 May 2023, 17:29
አማራ እና ወያኔ አብረው በአንድ አገር መኖር የሚችሉ አይደለም። ወያኔን ባዘለች ኢትዮጵያ አማራ በፍጹም አብሮ መኖር አይፈልግም።
አማራ ለመኖር የግድ ወያኔ መጥፋት አለበት። ይመስለኛል ኤርትራዊያንም ተመሳሳይ ፍላጎት ያላቸው ይመስለኛል። ወያኔን ያዘለች ኢትዮጵያ ማየት አይደለም መስማት የሚፈልጉ አይመስሉኝም።
Coexistence is the only road to peace.
No war is inevitable! Stop inciting another war. Did you not see the politicians giving prizes to each other the other week after a bloody war that consumed over a million people?! Did you not learn that the mothers, children, young and poor pay the price for politicians to reconcile afterwards? Why are you so eager to feed the mothers, children, young and poor to the gods of war again?
The politician
should be forced to talk their issues on a table. Even if you don't have a mother, brother, sister or child who will pay the price for the politicians to get prizes, why are you cruel to the poor mothers, brothers, sisters or children of Eritrea and Ethiopia?
"ሕወሓቶች ከኣቢይ ጋር መስራት ከቻሉ፤ ከሻእቢያ ጋር መስራት የማይችሉበት ምክንያት ኣይታየኝም" ልጅ ተክለሚካኤል
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 18:21
by sarcasm
Abere wrote: ↑21 May 2023, 13:22
ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
ውጤቱ ግን ከበፊቱ የተለየ አይሆንም - ትግራይ ከተከዜ ማዶ ነው። ተከዜን ተሻግሮ የመጣ ወራሪ ማዳበርያ ሆኖ ይቀራል። እንደማይመለስ አውቆ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ተከዜን ይሻገር።
መውረር ኣስፈላጊ ኣይደለም። The AU observers will visit Western Tigray next week to ensure that forces outside ENDF have left the area. The next stage is ርክክብ just like what happened in Shire.
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 21 May 2023, 18:48
by Abere
This is none of Amhara's business. Amhara will not give a damn. This are just per diem collectors of some sh!t funding agency. How are they going to cross Tekeze. Are they going to fight in place of the 1.5 dead TPLF rag tags
Now, the party has been over about 3 years ago. This Western Tigray cr@p foul cry has been never been new, TPLF thugs were rolling naked on the dirt street, the Western corporate business channel TVs have been crying, Western Lobbyist have been crying, OLF has been crying, it ain't new. But Amhara has successfully fukked their lie. Tigray has no business across Tekeze river, if they cross let their feet cross on their own risk. The per diem collectors armies and fake enablers will not be there when the road gets tough. My advice s never even think of it. You may ask now, the Amhara Popular Front (APF)
If you even can keep Enderta and Tembien that will be a big deal.
sarcasm wrote: ↑21 May 2023, 18:21
መውረር ኣስፈላጊ ኣይደለም። The AU observers will visit Western Tigray next week to ensure that forces outside ENDF have left the area. The next stage is ርክክብ just like what happened in Shire.
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 22 May 2023, 00:37
by Union
ትክክል ወንድም አበረ
50 ግዜ ወልቃይትን ለመያዝ ሞክረው ደመከልብ ሆነዋል።
አሁንም ለ51ኛ ግዜ ይምጡ ችግር የለም!
እርጉማን የተረገሙ ማለት እነሱ ናቸው
Abere wrote: ↑21 May 2023, 13:22
ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
ውጤቱ ግን ከበፊቱ የተለየ አይሆንም - ትግራይ ከተከዜ ማዶ ነው። ተከዜን ተሻግሮ የመጣ ወራሪ ማዳበርያ ሆኖ ይቀራል። እንደማይመለስ አውቆ ቤተሰቡን ተሰናብቶ ተከዜን ይሻገር።
Re: ትህነግ ወልቃይትን ለመውረር ዝግጅት ጨርሷል። ትጥቅ እና ስንቅ አቶ ዐብይ አህመድ አቅርቧል።
Posted: 03 Jun 2023, 18:19