ለ2ቱ ተገንጣይ ግንባሮች (ኦነግ ትህነግ) ፈተና ገጠማቸው --- ኢትዮጵያ አትገነጠልም ባይ አማራ ህዝባዊ ግንባር (አህግ) ተወለደባቸው።
Posted: 21 May 2023, 13:00
ለ2ቱ ተገንጣይ ግንባሮች (ኦነግ ትህነግ) ፈተና ገጠማቸው --- ኢትዮጵያ አትገነጠልም ባይ አማራ ህዝባዊ ግንባር (አህግ) ተወለደባቸው።
---ይህ ለብዙ ግፉዐን ኢትዮጵያዊያን ሰናይ ዜና ነው። ለኦነጎች እና ለትህነግ ተገንጣይ ወንበደዎች ደግሞ እጅግ አስፈሪ እና አስደንጋጭ ዜና ነው። ይህ የአቶ አብይ አህመድ እና የሽመልስ አብዲሳን ልብ የሰበረ ዜና ነው።
የአማራ ህዝባዊ ግንባር ተዋጊዎች በብዛት የደቡብ ኢትዮጵያ እና የአማራ ተወላጂ የሆኑ መከላከያን በመተው ዕዝ በመፍጠር የኦነግ-መከላካያን የሚዋጉ ናቸው። ይህ ማለት እውነተኛ የኢትዮጵያ መከላካያ ሰራዊት ከኦሮሙማ ልዩ ሃይል ጋር የሚደረግ ትግል ነው።
ይህ ግንባር ብዙዎች የሚጠብቁት የውጊያ መስኩ በአማራ ክልል የሚሆን ይመስላቸዋል። ይህ ሃይል በማናቸውም ኦሮሙማ በሚያሰቃያቸው አካባቢዎች አጸፋ መልስ ይሰጣል። For instance, Wollega and Addis Ababa will not be safe haven for OLF, or OLF can no more harass Gurage or Wolayita, they will pay off right in the field.