Page 1 of 1

አማራ ክልል ከኢትዮጵያ መገንጠል ከፈለገ፤ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 21 May 2023, 07:31
by sarcasm

Re: አማራ ክልል ከኢትዮጵያ መገንጠል ከፈለገ፤ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 21 May 2023, 08:58
by Selam/
አንተ ኪንታሮት - ሁሉን ነገር በወያኔ መነፅር አትመልከት።

አማራ ራሱን ከኢትዮጵያ ጋር የተቆራኘ ደም ስር አድርጎ ሲቆጥር፣ ትህነግና ኦነግ-ሸኔ እራሳቸውን በፈለገው ጊዜ እንደሚበቅልና ተቀንጥሶ እንደሚወድቅ ደም መጣጭ ጥገኛ ዕጢ አድርገው ነው የሚቆጥሩት።
sarcasm wrote:
21 May 2023, 07:31

Re: አማራ ክልል ከኢትዮጵያ መገንጠል ከፈለገ፤ መንገዱን ጨርቅ ያርግላቸው - ታምራት ነገራ

Posted: 21 May 2023, 09:18
by sarcasm