Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17865
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 21 May 2023, 08:58
አንተ ኪንታሮት - ሁሉን ነገር በወያኔ መነፅር አትመልከት።
አማራ ራሱን ከኢትዮጵያ ጋር የተቆራኘ ደም ስር አድርጎ ሲቆጥር፣ ትህነግና ኦነግ-ሸኔ እራሳቸውን በፈለገው ጊዜ እንደሚበቅልና ተቀንጥሶ እንደሚወድቅ ደም መጣጭ ጥገኛ ዕጢ አድርገው ነው የሚቆጥሩት።