Page 1 of 1

መርጦ የሚያምብድ ዕብድ ምን ይባላል? ዮኒ የሚባል ዕብድ ሲለጣጥፉት አየሁና፤ አቶ ዐብይ አህመድ የዐድዋ በዐል በምኒልክ ዐደባባይ አይከበርም እኔነኝ ምኒልክ ሲል ጨርቁን ጥሎ አሳብዶት ነበር

Posted: 20 May 2023, 17:31
by Abere
መርጦ የሚያምብድ ዕብድ ምን ይባላል? ዮኒ የሚባል ዕብድ ሲለጣጥፉት አየሁና፤ አቶ ዐብይ አህመድ የዐድዋ በዐል በምኒልክ ዐደባባይ አይከበርም እኔነኝ ምኒልክ ሲል ጨርቁን ጥሎ አሳብዶት ነበር ወይ? ሳንቲም የሚያሳብደውን ዕብድ ማየት ሰለቸኝ። ይህ ዩቲዩብ የሚዘጋ ነገር በመጣ። ኮቪድ ሰውን ከቤቱ ዘግቶ እናዳሳረፈው አንድ ሰሞን ቢዘጋ እንደት ጥሩ ነበር። ለእራሱ ተምሮ ሳይነቃ ሰው ሊያነቃ ይገርመኛል።

Re: መርጦ የሚያምብድ ዕብድ ምን ይባላል? ዮኒ የሚባል ዕብድ ሲለጣጥፉት አየሁና፤ አቶ ዐብይ አህመድ የዐድዋ በዐል በምኒልክ ዐደባባይ አይከበርም እኔነኝ ምኒልክ ሲል ጨርቁን ጥሎ አሳብዶት

Posted: 20 May 2023, 18:03
by Selam/
ከመኪና ደላላ ምን ትጠብቃለህ። ገንዘብ ወዳለበት የሚገለባበጥ ሸርሙ’ጣ እኮ ነው። ኦነግ ሲነጥፍ ደግሞ ወደባለ ጊዜው እጥፍ ይላል።
Abere wrote:
20 May 2023, 17:31