Page 1 of 1

አይተ Halafi mengedi የተምቤን ልጅ እውነታውን እነሆ ተቀበል!

Posted: 20 May 2023, 12:57
by Ejersa
ትግራይ የሚለዉ ማንነት ለተወሰኑ ግለሰቦች እና ስብስቦች የጠቀመ የህወሓት አወቃቀር እንጂ አንድነታችን ጠብቆ ከህዝቦች በአንድነት የሚያኖር አይደለም
Please wait, video is loading...

Re: አይተ Halafi mengedi የተምቤን ልጅ እውነታውን እነሆ ተቀበል!

Posted: 20 May 2023, 13:16
by Sam Ebalalehu
Halafi Mengedi የ ተምቤን ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ ከ አድዋ ማፊያ ነፃ ሊያወጣህ የቀረበ ይመስላል። ደስ ብሎኛል በኔ ግምት በቅርቡ እውን ለሚሆነው ነፃነትህ። ፅሁፍን እስከመጨረሻው አነበብኩ ፣ ብዙ ተማርኩበት።
የነ ስብሀት ነጋ ቤተሰብና አጋሮቹ እንደፈለጋቸው የሚያሾሩአት ትግራይ ቀስ በቀስ እየከሰመች ነው። በተቃራኒዉ ሌላ ትግራይ እያበበች ነው። አሜን ነው የሚባለው ለዛ ክስተት።