Page 1 of 1

አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 15:14
by DefendTheTruth
አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት፣ አቶ ሽመልስም ከማን ኣንሼ ዉስጥ ገባ መሰለኝ።

ይህ ጥሩ ነዉ፣ ነገር ግን ሂዱ ና ሰላም ኣስከብሩ በፊት፣ ሰላም፣ ሰላም እና ሰላም!

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 15:24
by Noble Amhara
go build a hospital niiiga

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 15:39
by DefendTheTruth
Noble Amhara wrote:
19 May 2023, 15:24
niiiga
Never use that word infront of Ato Lencho Leta, unless you are ready to get a ቡጢ on your face for it!
:lol: :lol:

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 15:49
by DefendTheTruth
ሰዉዬዉን "ሞጋሱት"፣ ወይ ጉድ! ይህን ቪዲዮ በዚህ ቦታ ላይ እዩት!

Hundessa (Hunde Isa)

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 15:58
by Selam/

ካድሬው - ይኸ ባጭሩ ምንን ያመለክታል ብለህ ጠይቅ። ስታስተምረው የባሰ እይተደፈነ እንደሚሄደው ደንቆሮ ወይንም መታረምና እሺ ማለት ማዕረጉን የሚያወርድበት የሚመስለውን ድልብ ባሪያ ያመላክታል።

DefendTheTruth wrote:
19 May 2023, 15:14
አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት፣ አቶ ሽመልስም ከማን ኣንሼ ዉስጥ ገባ መሰለኝ።

ይህ ጥሩ ነዉ፣ ነገር ግን ሂዱ ና ሰላም ኣስከብሩ በፊት፣ ሰላም፣ ሰላም እና ሰላም!

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 16:26
by DefendTheTruth
Selam/ wrote:
19 May 2023, 15:58

ካድሬው - ይኸ ባጭሩ ምንን ያመለክታል ብለህ ጠይቅ። ስታስተምረው የባሰ እይተደፈነ እንደሚሄደው ደንቆሮ ወይንም መታረምና እሺ ማለት ማዕረጉን የሚያወርድበት የሚመስለውን ድልብ ባሪያ ያመላክታል።

Unlike you, who see everything in the eyes of my way or the high way, I first try to think if it is earned and then decide. Watching at the video itself, the speakers have indicated many changes that they have brought about. Among them having enabled the country to export wheat, after having met the internal demand, having more than quadrupled the revenue of the region, the same with the region's budget, successfully completed different projects and many more, I tend to think that they have earned it.

Do I have a reservation on other issues? Yes. Above anything peace needs to be enusured in the region and beyond, there is a lot more to be done in this regard, in my view.

But I am not from the camp of throwing everything under the table as a whole. There is some level of change, towards the positive, you opted to negate and deny everything in favor of the negative propaganda, I don't buy to that.

I give credit where it is due and demand the remaining necessities!

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 19 May 2023, 22:37
by Selam/
ጅብ ካድሬ - ማታ ማታ የንፁሃንን አንገት በሜንጫ ትቆርጣለህ፣ ቀን ቀን ላይ ደግሞ ደምህን አጥበህ ER ላይ ትቸከችካለህ። ሙጃሂዲን አብይ ላይ ጭቃ የሚለጥፈውን ማንንም ሰው የመተቸት የሞራል ብቃቱ የለህም። እርጉም!
DefendTheTruth wrote:
19 May 2023, 16:26
Selam/ wrote:
19 May 2023, 15:58

ካድሬው - ይኸ ባጭሩ ምንን ያመለክታል ብለህ ጠይቅ። ስታስተምረው የባሰ እይተደፈነ እንደሚሄደው ደንቆሮ ወይንም መታረምና እሺ ማለት ማዕረጉን የሚያወርድበት የሚመስለውን ድልብ ባሪያ ያመላክታል።

Unlike you, who see everything in the eyes of my way or the high way, I first try to think if it is earned and then decide. Watching at the video itself, the speakers have indicated many changes that they have brought about. Among them having enabled the country to export wheat, after having met the internal demand, having more than quadrupled the revenue of the region, the same with the region's budget, successfully completed different projects and many more, I tend to think that they have earned it.

Do I have a reservation on other issues? Yes. Above anything peace needs to be enusured in the region and beyond, there is a lot more to be done in this regard, in my view.

But I am not from the camp of throwing everything under the table as a whole. There is some level of change, towards the positive, you opted to negate and deny everything in favor of the negative propaganda, I don't buy to that.

I give credit where it is due and demand the remaining necessities!

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 21 May 2023, 10:06
by Selam/
የኦነግ ሸኔው መንግስት 16ኛ ክፍለ ዘመን ላይ ቆሞ የቀረ የታሪክ እስረኛ ነው የሚባለው ትክክል ነው።

ሙጃሂዲን አብይ ገና ሹመት ባገኘ አምስት ደቂቃ ውስጥ መቶ አመት ወደ ኋላ ተመልሶ እራሱን ከነገስታት ጋር ማወዳደር ጀመረ። አሁን ደግሞ የሚላስ የሚቀመስ በሌለበት ዘመን ከጥንት አፄዎች ጋ ለመፎካከር የኦሮሞ ቤተመንግስት እንገነባለን አሉ። እነዚህ ታዲያ ወደፊት ማሰብ የማይችሉ እንሰሳ ካልተባሉ ምን ሊባሉ ነው? የእሮሞን ታሪክ ጥሩም ይሁን መጥፎ በግንብ ለብጠህ አታሳምረውም ወይንም አታኮስሰውም። የአማራን ወይንም የትግሬን ታሪክም በራራ ላይ በስምህ ህንፃ ስለሰራህ ሚዛን አትደፋም።

ከሁሉም በላይ ሙጃሂዲን አብይ የሚታወሰው አጭበርባሪ በመሆኑ፣ በአምስት አመት ውስጥ ብቻ ሶስት ጦርነት በመክፈቱ፣ ሚሊዮኖችን በማፈናቀሉና በጠራራ ፀሃይ እንዲታረዱ በማድረጉ ነው።

Re: አንዱ በዛ ስባል ሰዎቹ ጭራሽ ሁለት አደረጉት

Posted: 24 May 2023, 07:05
by Selam/
It’s so true that heroes always tend to live in cottages and modest houses and villains in fortified palaces and castles.

Selam/ wrote:
21 May 2023, 10:06