የኢትዮጵያ ገበሬ እስከ ነ በሬዉ ተወስዶ የሳይንስ ሙዝየም ገባ
Posted: 19 May 2023, 13:34
በ ንጉሱ ዘመን ገበሬን የንቀት ና የስድብ ማሳያ አርጎት ነበር።
በደርግ ጊዜ የነበረዉ ስርዓት "ኖሩ የገበሬ" የምል ዘፋን ብቻ ነበር፣ ክንቀቱ ለመለየት።
በመለስ ጊዜ ምን ተብሎ እንደተዘፈነ አሁን ማስታወስ አልችልም፣ ወይንም አላዉቅም፡
በአብዪ ጊዜ ገበሬዉ እስከ በሬዉ ተወስዶ የቴክኖሎጂ ሙዝየም ዉስጥ አስገባዉ፣ ከዚህ በላይም ይገባሃል አለዉ።
ቪቫ ገበሬ፣ መመኪያ ነህ ና ለአገሬ