Page 1 of 1

አብነት አጎናፍር!

Posted: 18 May 2023, 20:56
by Horus
ድምጼን አትከልክሉኝ እያለ በአቢይ አህመድ መንግስት ላይ የቋጠረው ቅኔ ከ1,000,000 በላይ ሰው ሰማው በ13 ቀን ውስጥ ! ሰዓቱ ሳያፍብህ አንድ ሆነህ ተነስ ሲል ጉራጌን የቀሰቀሰበት ደርስ ደሞ 400,000 ሰው ሰማው በ13 ቀን ውስጥ! ልብ በሉ እነዚህ ዘፈኖች ድምጽ እንጂ ቪዲዮ እንኳ ገና የላቸውም !!!