Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Can Vodkachew resist a coup attempt?

Post by Zmeselo » 18 May 2023, 15:19


በችግራይ ክልል፡ ችግር ብቻ ...

በህወሓት ውስጥ የሚታየው መሰነጣጠቅ፡ እየለየለት መጥቷል፡፡ የደብረጺዮን እና የአለም ገብረዋህድ ቡድን፡ በጌታቸው ረዳ የሚመራውን ግዜያዊ አስተዳደር ጠልፎ ለመጣል እያሴረ ይገኛል፡፡

ታደሰ ወረደ፡ በዚህ ጉዳይ ምን እያለ ነው?

እነ ደብረጺዮን፡ የጊዜያዊ አስተዳደሩን 6 ወር ብቻ ነው መቆየት ያለበት የሚሉት ነገር አለ፡፡ ስድስት ወር በቂ ነው/አይደለም ብሎ መከራከር ይቻል ይሆናል፡ ነገር ግን ግዜያዊ አስተዳደሩ እግር እንዳይተክል ለማደናቀፍ ከሆነ፡ ውጤቱ ጥሩ አይሆንም፡፡ አላማቸው የቀድሞ ስራቸውን ለማስቀጠል ነው፡ ያ'ደግሞ የማይታሰብ ነው፡፡

ለውጡ፡ የግድ ነው፡፡


ታደሰ ወረደ (UMD ሚዲያ)
@tesfanews

Zmeselo
Senior Member+
Posts: 37345
Joined: 30 Jul 2010, 20:43

Re: Can Vodkachew resist a coup attempt?

Post by Zmeselo » 18 May 2023, 17:26

Crime in tgray getting out of control:


Post Reply