Page 1 of 1

<የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 09:56
by Abere
<የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

11 ክልሎች ነበሩ አንድ ክልል ኮበለለ....
10 ክልልሎ ነበሩ አንድ ክልል ኮበለለ.....

አዲስ አበባ ብቻ ቀረ።ከዚያስ ሂሳብ በዜሮ ይዘጋል።

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 11:05
by Axumezana
Every thing starts simple !
- The simple addition Egg + Sperm is the foundation for the continuity of nature
- A combination O and 1 are the basis of programming.

- Addition of a day and night gives the foundation of the calendar , evolutionary change , life cycle etc.

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 11:37
by Abere
This not called Addition.

This is called "Union" of non-disjoint Elements; that is, there exists some point of intersection of thread sewing them. The egg and sperm, has intrinsic common element embodied in each of them that can glue to intensify the successful fertilization process.

Abiy Ahmed's addition is just the Union of "Water" and "Oil" - there is no tiny element of commonality.

Axumezana wrote:
18 May 2023, 11:05
Every thing starts simple !
- The simple addition Egg + Sperm is the foundation for the continuity of nature
- A combination O and 1 are the basis of programming.

- Addition of a day and night gives the foundation of the calendar , evolutionary change , life cycle etc.

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 12:36
by Axumezana
The term Medemer is translated to English as Synergy :

Synergy ማለት፥ መቀመር(ማዋሀድ)፥ ማለት፥ ነው።
mathematically synergy( መደመር፥) = 1+ 1>2

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 13:08
by Abere
ውሽል ሽል መልስ ነው ይህ። ምን እንደሆነ በፍጹም ጽንስ ሃሳቡ አልገባህም። ጭራሽ ከአጠገቡ አልደረስክም።

ፍየል + ነብር = ነብር
በግ + ተኩላ = ተኩላ
አይጥ + ድመት = ድመት
ኢትዮጵያ + ኦሮሙማ = ኦሮሙማ

Axumezana wrote:
18 May 2023, 12:36
The term Medemer is translated to English as Synergy :

Synergy ማለት፥ መቀመር(ማዋሀድ)፥ ማለት፥ ነው።
mathematically synergy( መደመር፥) = 1+ 1>2

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 13:45
by Axumezana
ፍየል + ነብር፥ መቀነስ፥ እንጂ፥መደመር ፥ አይደለም፤( የመደመርን፥ ትርጉም፥ካለመረዳት፥ የሚሰራ፥ ስህተት፥ ነው፤)

መደመርና፥ synergy አንድ፥ ናቸው፥ ካልን፥ ላይ፥ ያስቀመትኩት፥ formula ልክ፥ ነው። ካልገባህ፥ ማብራርያ፥ መጠየቅ፥ ማን፥ ከለከለህ?

የአብይ፥ መደመር፤ 1+1 > 2 ማለት፥ ነው።

ሴት፥ አህያ + ወንድ፥ ፈረስ= ስናር፥ ከአህያ፥ በላይ፥ጭነት፥ የሚሸከም
ሴት፥ ፈረስ፥ + ወንድ፥ አህያ= በቅሎ፥ ከፈረስ፥ የተሻለ፥ ጭነትን፥ በአገር፥ አቋራጭ፥ መንገድ፥ ረጅም፥ ርቀት፥ የሚጓዝ፤ ከአህያ፥ ባላይ፥ ጭነት፥ የሚሸከም።

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 14:10
by Abere
ቀደም ብዬ ያስረዳሁህ መሰለኝ። አህያ እና ፈረስ ሁለቱም የጋማ ከብት ዝርያዎች ናቸው። አንድ ላይ የሚጠቅሳቸው የጋራ ጉዳይ አለ። ችግሩ ግን መሃን በቅሎ ይወልዱና ዝርያው ከዚያ ላይ ይቆማል።
የዐብይ የመደመር መንገድ የማይቀላቀሉ ነገሮችን በግድ መቀላቀል ነው። አይሆንም። ኦሮሙማ እና ኢትዮጵያ አብረው ሊኖሩ የሚችሉ አይደሉም። የእርሱን ኦሮሙማ ከእኛ ኢትዮጵያዊነት ላይ መቀላቀል ማለት መጥፋት ማለት ነው። የአብይ መደመር ማጥፋት፤ ማሳነስ፤መዋጥ፤ ማፍረስ ነው። ሲጀመር እርሱ መርህ የሌለው - መህልቅ አልባ የኦሮሙማ ጀልባ ነው። መልከ ጥፉ በስም ይደግፉ አይነት ሆንክብን እኮ። እርሱ የሚጠራ እና የሚጠራበትን አውልቀህ ጥለህ ባዕድ ስም ትለጥፍበታለህ እንደ? ነገ ደግሞ ስሙ አብይ አህመድ ሳይሆን መገርሳ አህመድ ወይም ገ/መድኅን አህመድ ነው በለና? :mrgreen:

Synergy (ጥምረት) የሚፈጠረው ተመሳሳይ ራዕይ፤ግብ፤ እና ተመጣጣኝ ዐቅም ያላቸው ኩባንያዎች ወይም ድርጅቶች እንጅ ሀራምባ እና ቆቦ መዳረሻቸው የሆኑ አይድሉም። It is called annihilation or አጥፍተህ ጥፋ.

Axumezana wrote:
18 May 2023, 13:45
ፍየል + ነብር፥ መቀነስ፥ እንጂ፥መደመር ፥ አይደለም፤( የመደመርን፥ ትርጉም፥ካለመረዳት፥ የሚሰራ፥ ስህተት፥ ነው፤)

መደመርና፥ synergy አንድ፥ ናቸው፥ ካልን፥ ላይ፥ ያስቀመትኩት፥ formula ልክ፥ ነው። ካልገባህ፥ ማብራርያ፥ መጠየቅ፥ ማን፥ ከለከለህ?

የአብይ፥ መደመር፤ 1+1 > 2 ማለት፥ ነው።

ሴት፥ አህያ + ወንድ፥ ፈረስ= ስናር፥ ከአህያ፥ በላይ፥ጭነት፥ የሚሸከም
ሴት፥ ፈረስ፥ + ወንድ፥ አህያ= በቅሎ፥ ከፈረስ፥ የተሻለ፥ ጭነትን፥ በአገር፥ አቋራጭ፥ መንገድ፥ ረጅም፥ ርቀት፥ የሚጓዝ፤ ከአህያ፥ ባላይ፥ ጭነት፥ የሚሸከም።

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 14:28
by Horus
ወገኖች እኔ ይህን ድንቅ የሆነ ጨዋታችሁን ማበላሸት አልሻም! መደመር፣ መከመር፣ ከመረ፣ ቆለለ የማህበራዊ ሳይንስ ቃል አይደለም ። በጥሬው የጋኡዝ አካል መሰብሰቢያ ጽንስ ነው ። በማቲማቲክስ ውስጥ ለመጠቀም የቁጥር ንድፈ ሃሳብ ወይም ነምበር ቲኦሪ መከተል አለብን ። ሲነርጂ የፊዚክስ ጽንስ ነው ። ሜታፎር ነው እንጂ ለ ሕዝቦችን ማስተዳደሪያ ጽንስ አይደልም ። ፖሊቲካል ቲኦሪ ለ3 ሺ ዘመን የዳበረ ፍልስፍና፣ ንድፈ ሃሳብ፣ ስነ ክህሎት (ኤትዶሎጂ)፣ ስነ ተግባር (ወይም የተግባር ፍልስፍና፣ ፊሎሶፊ ኦፍ አቅሽን) አለ። እነአቶ አቢይ እና አስልጣኛቸው የደደቢት ደደብ ለዚህ ስነ ፖለቲካ የደረሱ ፍጡራን አይደሉም ። መደመር መቀነስ በሚባሉ የ3ኛ ክፍል እውቀታቸው አገር እያፈረሱ ነው ። አንድ ሕዝብ ለስልጣኔና እድገት አመቺ የሆነ ምጡቅ የፖለቲካ ፍልስፍናና ዘዴ የቱ ተብሎ ለዘመናት የተከማቹ የሰው ልጅ እውቀቶች አሉ ፣ ያን መማር ያልቻለ አላዋቂ ነው አገር እያደነቆረ ያለው። መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደልም!

እመኑኝ ከ2 3 አመት በኋላ መደመር ቃሉ ይረሳል !

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 14:41
by Abere
ሆረስ፤

በሚገባ እና አሻሚ ትርጉም በሌለው መልኩ ለሁሉም አንባብያን ስላስቀመጥከው አመሰግናለሁ። አክሱም ኢዛና ጠፍቶት አይደለም የአቶ አብይ አህመድ አዲስ ፍቅረኛ ሁኖ የፓለቲካ ጫጉላ ሽርሽር ላይ ስለሆነ ሽቅብ ቁልቁል ይላል በአደባባይ የታወቀውን ሀቅ። መደመር ብሎ ቲዎሪ የለም።መቆለል ነው። በገጠር ህጻናት ሲጫዎቱ እንቧይ ይክባሉ።
Horus wrote:
18 May 2023, 14:28
ወገኖች እኔ ይህን ድንቅ የሆነ ጨዋታችሁን ማበላሸት አልሻም! መደመር፣ መከመር፣ ከመረ፣ ቆለለ የማህበራዊ ሳይንስ ቃል አይደለም ። በጥሬው የጋኡዝ አካል መሰብሰቢያ ጽንስ ነው ። በማቲማቲክስ ውስጥ ለመጠቀም የቁጥር ንድፈ ሃሳብ ወይም ነምበር ቲኦሪ መከተል አለብን ። ሲነርጂ የፊዚክስ ጽንስ ነው ። ሜታፎር ነው እንጂ ለ ሕዝቦችን ማስተዳደሪያ ጽንስ አይደልም ። ፖሊቲካል ቲኦሪ ለ3 ሺ ዘመን የዳበረ ፍልስፍና፣ ንድፈ ሃሳብ፣ ስነ ክህሎት (ኤትዶሎጂ)፣ ስነ ተግባር (ወይም የተግባር ፍልስፍና፣ ፊሎሶፊ ኦፍ አቅሽን) አለ። እነአቶ አቢይ እና አስልጣኛቸው የደደቢት ደደብ ለዚህ ስነ ፖለቲካ የደረሱ ፍጡራን አይደሉም ። መደመር መቀነስ በሚባሉ የ3ኛ ክፍል እውቀታቸው አገር እያፈረሱ ነው ። አንድ ሕዝብ ለስልጣኔና እድገት አመቺ የሆነ ምጡቅ የፖለቲካ ፍልስፍናና ዘዴ የቱ ተብሎ ለዘመናት የተከማቹ የሰው ልጅ እውቀቶች አሉ ፣ ያን መማር ያልቻለ አላዋቂ ነው አገር እያደነቆረ ያለው። መደመር የፖለቲካ ጽንሰ ሃሳብ አይደልም!

እመኑኝ ከ2 3 አመት በኋላ መደመር ቃሉ ይረሳል !

Re: <የመደመር ፍልስፍና ቲዎሪ> የበሻሻ የዛፍ ላይ ጉሬዛ ፍራፍሬ አቆጣጠር ስልት።ወይም < አሥር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ለይ> ።የህጻኑ ዐብይ አህመድ የመደመር ሂሳብ

Posted: 18 May 2023, 15:58
by Axumezana
ከዚህ፥ በላይ፥ ስለ፥ መደመር፥/ synergy የሰጠሁት፥ አስተያዬት ጥሬ፥ ሀሳቡን፥ ለመግለፅ፥እንጂ፥ አብይ፥ ግን፥ እስካሁን፥በትክክል፥ ተግባር፥ ላይ፥ እንዳዋለው፥ወይም፥ በተሳሳተ፥ መልኩ፥ እንደተገበረው፥ በተለያዬ፥ ጊዜ፥ ተችቸዋለሁ፥ ታች፥ ያለውን፥ ሊንክ፥ ተመልከት። አንተም፥ ስነሀሳቡንና፥ የአብይን፥ የአተገባበር፥ ችግሮች፥ ለይቶ፥ ማየቱ፥ ይጠቀመሃል።

https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... D#p1374843