Page 1 of 1

የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 01:58
by Horus
አውሰቸ የግእዝ ክስታኔኛ ቃል ነው፤ ወጥመድ ማለት ነው ። ድፊት አንድ የአውሰቸ አይነት ነው ። አውሰቸው ከወጥመድ የላቀ ትልቅ ትርጉም አለው ። በግዝም ሆነ በክስታኔኛ አውሰቸ ማለት ማሳሳቻ ማለት ነው። ይህ ነበር የአቶ አቢይ አህመድ ኢትዮጵያዊነት አውሰቸ! እኔ ስኖር ኢትዮጵያዊ (ሰው) ስሞት ኢትዮጵያ (አፈር) እሆናለሁ አለን አቶ አቢይ ረቂቅ አውሰቸ ሲያስርልን!

ይህን ሁሉ ሲያቅድና ሲያስር የፖለቲካ ጠቢቡ ኒኮሎ ማኪያቬሊን ምክር በውል ሳይገባው ነበር ። የሜዲቺው መስፍን ኒኮሎን የጠየቀው ሕዝቡ ቢወደኝ ነው ወይስ ቢፈራኝ የሚሻለው ሲል ነበር። የኒኮሎ መልስ መስፍን ሆይ ቢሆን ቢሆን ለመወደድ ሞክር፣ መወደድ ካልቻልክ መፈራት አለብህ ሲል መለሰለት ። እንደ አቶ አቢይ ያሉት የዘመኑ ጥሬ መሳፍንት አንድ ሳይማሩ ያለፉት ነገር አለ ከማኪያቬሊ ምክር ።

የጣሊያኑ መስፍን ማኪያቬሊን ከመወደድና ከመከበር የትኛው ይልቃል ብሎ አለመጠየቁን ነው ። ይህን ምስጢር እራሱ ማኪያቬሊ ያላገኘው ጥበብ ነው። አንድ የሕዝብ መሪ መትጋት ያለበት ለመወደድ ሳይሆን ለመከበር ነው ። የተናቀ መሪ ሕዝብን በጦር ማስፈራራት አይችልም ። ጦር ማለት ሕዝብ ነውና! ዛሬ ኒኮሎ ቢኖር በአቶ አቢይ መሰል መሳፍንት በመሳቅ ብዛት ድዱን ያደማ ነበር!

አንድ መስፍን ለመከበር የክቡርነት ስነምግባር ይፈልጋል ። ዉሸታም አይከበርም ! የሚከበር እውነተኛ ሰው ነው! የአቢይ አውሰቸው (ማሳሳቻ ዉሸት) ለአንድ አመት ሰራ! ያ አውሰቸ አቶ አቢይ አህመድን ለዘላለም እንዲናቅ አደረገው ። ኒኮሎ ማኪያቬሊ ስለመፈራት እንጂ ስለመናቅ መስፍኑን አልመከረውም! ሆረስ ኃይለ ብርሃን ነኝ አበቃሁ ።

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 02:58
by Horus

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 03:11
by Horus
ይህን ስሙ ! 850 ቢሊዮን ብር አንድ ቤተ መንግስት እያሰራ 7 ቢሊዮን እርዳታ ተከለከልኩ ሲል !!

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 09:43
by TGAA
Intellectually inept, emotionally detached, politically unprincipled, megalomaniac who tampers with the fabrics of society at whims, bringing disaster to the nation and to himself, though the latter is insignificant in scheme of things.

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 10:19
by Right
Intellectually inept, emotionally detached, politically unprincipled, megalomaniac who tampers with the fabrics of society at whims, bringing disaster to the nation and to himself, though the latter is insignificant in scheme of things.
Ethiopia have seen other Doma Ras dictators like Mengistu H/M & Melese Zenawi, but Abiye Ahmed Ali is incomparably incompetent and cold hearted. Diplomatically he burns the nations safe bridge with China and exposed the country by letting himself be manipulated by the US. Militarily he reduced the ENDF as a checkmate to the ragtag TPLF shifta and turned a serious war that took the lives of 1 million people into comedy by promoting an alcoholic officer to Field Marshall illegally. The economy is in total collapse.
It is a tragedy.

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 13:26
by Horus
"tampers with the fabrics of society at whims, " በቃ ይህ ነው የአንድ አላዋቂ ቁጥር አንድ ስህተት! ለስንት መቶ አመታት ተሰርቶ የተሰጠው ጋቢ ድርና ማጉን በትኖ ፈትልና ክሩን ለመበጣጠስ የሚንጠራራ በወያኔ ዘመነ ዉሸትና ዘመነ ድንቁርና ተቀርጾ ለዚህ የበቃ ንሁቅ ደንቆሮ ማለት ያ ነው ። ትግሬ የብሄር ትያቄ የለውም፣ ኖሮት አያውቅም። ወረሞ የብሄር ጥያቄ ኖሮት አያውቅም፣ የመውም ። ይህው ዛሬ ከ60 አመት በሁላ እራሳቸው የወረሙማ ሌቦች እርስ በርስ እየተዋጉ የወረሞ ጥያቂ ምንድን ነው ቢባሉ መልስ የላቸውም፣ የሁሉም አላማ የኢትዮጵያን ስልጣኔ መደምሰስና የኢትዮጵያ ሕዝብን ማህበራዊ ፋብሪ (ሽመና) መበጣጠስ ነው ። ይህን ያደርጉ ዘንድ ፍጹም እንፈቅድላቸውም! የትውልድ ታሪካዊ ሃላፊነት ስለሆነ!

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 13:33
by Abere
የምዕራባዊያን የጭን-ገረድ ወረሙማ፤ ዐወቅሽ ዐወቅሽ ሲሏት መጽሀፍ አጠበች እንደ ማለት ነው።ሁሉ ነገር ይጥፋልኝ፤ይቃጠልልኝ፤ ሰው በዐይኔ አልይ ከወረሙማ በስተቀር። :lol:

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 18 May 2023, 21:20
by Horus
አማራ ለ30 አመት ከተደፋበት የአውሰቸ ድፊት ለመውጣትና ደግሞ ላለመጠለፍ ከወረሙማ ጋር ትንቅንቅ ገብቷል! ይቅናው በሉ !!

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 19 May 2023, 16:10
by Horus
እኔ ሆረስ ዘክስቶ በአንድ ስንኝ ቅኔ ጨርሼዋለሁ! አቶ አቢይ አህመድ ለመወደድ ይጋጋጣል! ይልቅስ ለመከበር ቢለፋ ይሻለው ነበር! አሁን በመላው አማራ ያለው ውዝግብ አቢይን መውደድና መጥላት ሆነ !!! ትልቁ ጥያቄ ግን አቢይ ይከበራል ወይስ ይናቃል? የሚለው ነው! አቶ አቢይ አህመድ አይደለም የተጠላ የተናቀ ሰው ነው! ይህን የህዝብ ሳይኮሎጂ የቻይና አናጺዎች የጠፈጠፉት ቤተ መንግስት ትብዬ መጋዘን በመከመር መለወጥ አይቻልም !! ያ ደንቆሮ ዲክታተር ሞቡቱ ከዘራው ከወርቅና እንቁ የተሰራ ነበር! አውሰቸ አውሰቸ አውሰቸ !!

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 19 May 2023, 16:26
by TGAA
I never imagined such an enine collection group of people can exist. በ ሬ ካ ራ ጁ የ ሚ ለ ው ን አ ባ ባ ል ል ዩ ት ር ጉ ም ያ ሰ ጡ ታ ል.

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 19 May 2023, 16:34
by DefendTheTruth
Right wrote:
18 May 2023, 10:19
It is a tragedy.
ተሸንፌያለሁ የምል ቃል በአማሪኝ መዝገበ ቃለት ዉስጥ አለ ግን?

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 19 May 2023, 16:49
by Horus
DefendTheTruth wrote:
19 May 2023, 16:34
Right wrote:
18 May 2023, 10:19
It is a tragedy.
ተሸንፌያለሁ የምል ቃል በአማሪኝ መዝገበ ቃለት ዉስጥ አለ ግን?
90% ወረሞ በሚረባ ቤት ሳይሆን በቁጥቋጦ ዳስ ውስጥ እየኖረ እሱ መስራት እውቀት የሌለው የወረሙማ ክብር ፈላጊ ሹክሻክ የቻይና ሰራተኛ በብድር ገንዘብ ገዝቶ ቤተመንግስት ተብዬ የዳቦ ስም የተሽኮረመመ መጋዘን አንድ እንጦጦ አንድ ቦሌ ቢከመር አቢይና ሺመልስን ከተናቁበት ረግረግ አያወጣቸውም! ዘቀኛው እንዳለው ወደፊት ማን እንደ ሚኖርበት እዝጊሃር ያቃል! ዶር ማርቢያም ሊሆን ይችላል ! መወደድ ኢትዮጵያዊነትን መከበር መልካም ስነምግባርን ይጠይቃል ! ያ ደሞ እነዚህ ወረሙማ ኢጎማንኮች የሌላቸው መክሊት ነው ! ከንቱ መባከን :lol: :lol:

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 20 May 2023, 14:11
by DefendTheTruth
Horus wrote:
19 May 2023, 16:49

Horsu,

በርታ መሳይ መኮንን በጭብጨባ አጅበዉ፣ መንገዱን ጨርቅ ያድርግልህ። ባለቤቱን ትቶ አዲስ አበባ ዉስጥ ከሸሌ ጋር ስሞዳሞድ ነበር ይባላል፣ ስለሱስ የምታዉቀዉ ነገር አለ?

በተረፈ ግን አንተን ና መሰሎችህን ቆሞ ቀሮች ብሎ የሰየሙኣቺዉ ወዶ አንደልሆነ ተገንዘብ።

በዲሞክራሲ ዉስጥ ዲሞግራፊ የምባል ትልቅ ና ወሳኝ ነጥብ አለ፣ የኢትዮጵያ የዛሬ ዲሞግራፊ የአንተን ሕልም የፓይፕ ድርም ሆኖ እንድቀር አድሮጎታል፣ ሌላዉ ብቀር።

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 20 May 2023, 14:54
by Horus
DefendTheTruth wrote:
20 May 2023, 14:11

ዲዲቲ የህዝብህ ማፈሪያ ቦረና በረሃብና ኮሌራ ሲሞት አቢይ እስላም ነኝ ብሎ ዋሽቶ ከአረብ በለመነው ገንዝብ የቻይና አናጺ ቀጥሮ መጋዘን ቢያሰራ ለወረሞ ሕዝብ ማፈሪያ እንጂ ክብሩ አይሆንም። አንዱም የሱን ስኬት ስለማያአይ፣ ገና አለም ይስቃል ። ችግሩኮ ሁሉም ነገራችሁ የተውሶ ነው ከጉዲፈቻው ሰው ጀምሮ እስከ ባህሉ ! ገንዘቡ የአረብ ስራው የቻይና! በቃ ይህ ነው ያንተ ስኬውት!!!! የተከበረ ሕዝብ በራሱ ገንዘብና ጥበብ የራሱ ትንሽ ጎጆ ይሰራል!!!!!! ያ ነው የክቡራን ባህልና ማንነት !!!!

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 23 Apr 2026, 23:38
by Horus
እግዚአብሄር መወደድን ከነሳህ ቢያንስ መከበርን እንዲሰጥህ ለምነው! ስለ ንስርና ቁራ ጉግል ማድረግ ግ ን አያስከብርም !

Re: የአቶ አቢይ አህመድ አውሰቸ፣ ማኪያቬሊ በሳቅ ድዱን አደማ!

Posted: 24 Apr 2026, 04:54
by Selam/
አጭበርባሪው ጭልፊቱ ፣ ይኸ ሁሉ የፒፒ ግፍ ዛሬ ነው ትዝ ያለህ?

መንግስት ለቴዲ ይቅርታ ጠይቆ ያሰራቸውን የሙያ አጋሮቹን ቢፈታና የተዘረፈውን ንብረቱን ቢመልስ እኮ ፣ አንተ አጋስሱ ወደ ተለመደው የአታቱርክ ካድሬነትህ ትመለሳለህ ማለት ነው። ስንትና ስንት ጋዜጠኞችና ፖለቲከኞች እኮ እስከ አሁን በእስር ይማቅቃሉ።

ወራዳ!