Page 1 of 1

የኦሮሞ ጥያቄ ቤተ መንግስቶች ነው እንዴ?

Posted: 17 May 2023, 19:21
by Tiago
ስንት ቤተ መንግስት ነው የሚስራው?
የኦሮሞ ጥያቄ ቤተ መንግስቶች ነው እንዴ?

Re: የኦሮሞ ጥያቄ ቤተ መንግስቶች ነው እንዴ?

Posted: 17 May 2023, 20:36
by sun
Tiago wrote:
17 May 2023, 19:21
ስንት ቤተ መንግስት ነው የሚስራው?
የኦሮሞ ጥያቄ ቤተ መንግስቶች ነው እንዴ?
አንተ አዉደልዳይ ሞሽላቃ ዉሸታም ሳጋቱራ,እንኯን የሚሰራና የሚያሰራ እዉነተኛ የህዝብ መንግስት ሰጠን ማለት፥ ልመናችንን ሰምቶ ከንቱ ባለጌ ፅንፈኞችን ከድቶ።
ምን አገባህ የፈለጉትን ግዜዉን የሚመጥን ዘመናዊ ቤተመንግስት ደህና አድርገዉ ቢሰሩና ቢያሰሩ፥ ማለት የቀድሞዎቹን የሻገቱትን በሙሉ ካሳደሱ በሗላ። እንዲያዉ ቁጭ ብለዉ ያንቴንና መሰሎችህን ሦርኣት አልበኞችን ልብስ አዉልቆ መፈራገጡን ብቻ ማየቱ በቂ ነዉ ማለትህ ነዉ ወይ? አረ በሕግ አምላክ ሰዉዬዉ!
:mrgreen: