Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

"እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by sarcasm » 17 May 2023, 17:39

"እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት
Please wait, video is loading...

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by Educator » 17 May 2023, 19:09

They never told him while raising him? 😁
sarcasm wrote:
17 May 2023, 17:39
"እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት
Please wait, video is loading...

sesame
Member+
Posts: 8552
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by sesame » 17 May 2023, 21:38

And Getachew Reda, the President of Chigray, is እልም ያለ ኣማራ። I read somewhere that most people in Tigray have Amhara blood. ዲኤንኤ ይመስክር. It is amazing that these Agames, who argue on one side of their mouth that the Amharic speaking Qimant are not Amhara, argue on the other side anyone who speaks Tigrigna must be a Tigraway. The Scots and Irish speak English but they are not English, Weketot used to say "ሰብ ድዩ ትግራዋይ" and now you want to tell them they are not ሰብ. :lol: :lol: :lol:
Last edited by sesame on 17 May 2023, 23:47, edited 1 time in total.

Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by Abere » 18 May 2023, 16:34

እኝህ አባት ከ4 ቋንቋ በላይ ይችላሉ። እውነቱ ሲገለጥ (ከተጽእኖ ውጭ ሲናገሩ) ቋንቋ አፋዊ እንጅ ደማዊ አይደለም። ከ10 በላይ ቋንቋ የሚናገሩ ሰዎች አሉ - በፍላጎት፤ በኑሮ ገጠመኝ የሚገኝ ነው።

1ኛ) አማርኛ (የአፍ መፍቻ ቋንቋቸው)
2ኛ) የኤርትራ ትግርኛ
3ኛ) ዐረብኛ
4ኛ) የትግራይ ትግርኛ ( አማርኛ ትግርኛ ጉራማይሌ)

sarcasm wrote:
17 May 2023, 17:39
"እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት
Please wait, video is loading...

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by sarcasm » 18 May 2023, 17:24

Educator wrote:
17 May 2023, 19:09
They never told him while raising him? 😁
sarcasm wrote:
17 May 2023, 17:39
"እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት
Please wait, video is loading...
He was a member of TPLF, so they have probably told him something, I guess.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by sarcasm » 19 May 2023, 08:33

Sam Ebalalehu wrote:
17 May 2023, 22:07
It does not matter what his mom, or dad says He said he is Amhara. That is the only sentence that counts.
If his mom and dad are not Amhara, how is he Amhara? You are calling 'half-caste' those who have Oromo grandfathers, how is one with no Amhara ancestors considered 'Amhara'? If those with Amhara mother and grandparents are considered to have conflict of interest, how is one with NO Amhara parents considered free from conflict of interest?

Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by Abere » 19 May 2023, 12:05

መለስ ዜናዊ የመናዊ፥ኤርትራዊ፤ ዐድዋ ነው? ይህ ሰው ምን ይባላል?

1) እልም ያለ የመናዊ
2) እልም ያለ ኤርትራዊ
3) እልም ያለ ዐደዋዊ
4) ድብልቅልቅ

አቶ ዘውዱ (የደመቀ አባት) በጠመንጃ አፈሙዝ ተገደው ነው የሀሰት መረጃ የሰጡት። ልክ የደርግ ወይም የወያኔ ፓሊሶች እስረኛ ማሰቃያ ክፍል አስገብቶ አሰቃይቶ የውሸት መረጃ እንደሚለቀልቀው። ይህን ካላሉ ስብሃት ነጋ ካስጨረሳቸው 50 ሺ አማራዎች ጋር ተገድለው ይቀላቀላሉ። ዘውዱ ብሎ ትግሬ ደመቀ ብሎ ትግሬ የለም።

sarcasm wrote:
19 May 2023, 08:33
Sam Ebalalehu wrote:
17 May 2023, 22:07
It does not matter what his mom, or dad says He said he is Amhara. That is the only sentence that counts.
If his mom and dad are not Amhara, how is he Amhara? You are calling 'half-caste' those who have Oromo grandfathers, how is one with no Amhara ancestors considered 'Amhara'? If those with Amhara mother and grandparents are considered to have conflict of interest, how is one with NO Amhara parents considered free from conflict of interest?

Sam Ebalalehu
Member
Posts: 3639
Joined: 23 Jun 2018, 21:29

Re: "እልም ያለ ትግራዋይ ነው። እኔ አባቱ እና እናቱ እልም ያልን ተጋሩ ነን።" - የኮሌኔል ደመቀ ዘውዱ አባት | አባቱም እናቱም አማርኛ አይችሉም : )

Post by Sam Ebalalehu » 19 May 2023, 12:20

Eden if he is Amhara by choice, not biology, that is even great. And you are left wondering why on earth he despises his Tigrayan origin. And I love it.

Post Reply