Page 1 of 1

Halafimengedi የተንቤን አማራ ነው?!ፍየል በግር ግር እናቱን ይሰ*ል ይላል አማራ የአይነቱን ሲያስረዳ። አማራን ሲያጥላላ Halafimenegdi ለካስ አማራ ነበር።

Posted: 17 May 2023, 13:38
by Abere
Halafimengedi የተንቤን አማራ ነው?!ፍየል በግር ግር እናቱን ይሰ*ል ይላል አማራ የአይነቱን ሲያስረዳ። አማራን ሲያጥላላ Halafimenegdi ለካስ አማራ ነበር። :lol: :lol: :lol:

የተንቤን ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያ ፓርቲ የፌደራል መንግስት ጣልቃ በመግባት ልጆቻቸው በአፍ መፍቻ አማርኛ ቋንቋ ትምህርት እንድማሩ ጠየቀ።