Page 1 of 1

"የተንቤን ህዝብ ከማንም በፊት ለ ጎንደርና አገው ይቀርባል፡፡ ትግራዋይ የሚለው አዲስ ማንነት ነው፡፡ ተንቤን ኢትዮጵያዊ ነው" አቶ ሃይለማርያም ህሉፍ የተንቤን ዲሞክራሲያዊ ድርጅት መሪ

Posted: 17 May 2023, 12:22
by Wedi
"የተንቤን ህዝብ ከማንም በፊት ለ ጎንደርና አገው ይቀርባል፡፡ ትግራዋይ የሚለው አዲስ ማንነት ነው፡፡ ተንቤን ኢትዮጵያዊ ነው፡፡ የብሄር አወቃቀርን አይቀበልም፡፡ የተንቤን ህዝብ ህወሓትን አላዳነውም፡፡ ያዳነው መንግሥት ነው፡፡"

አቶ ሃይለማርያም ህሉፍ የተንቤን ኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት መሪ

:!: