Page 1 of 1

እስክንድር ነጋን አንሰማም ብሎ አብይ አህመድን እየጨፈረ የደገፈው አዲስ አበባ አሁን ደም ያስለቅሰዋል። ጀግንነት ያላወጣውን ፍርሃት አያወጣውም።ጀግና አንድ ጊዜ ሲሞት ፈሪ ሺ ጊዜ ይሞታል

Posted: 16 May 2023, 15:39
by Abere
እስክንድር ነጋን አንሰማም እምብየው ብሎ አብይ አህመድን እየጨፈረ የደገፈው አዲስ አበባ አሁን አብይ ደም ያስለቅሰዋል። ጀግንነት ያላወጣውን ፍርሃት አያወጣውም። ጀግና አንድ ጊዜ ሲሞት ፈሪ ሺ ጊዜ ይሞታል። አይ አዲስ አበባ

እስክንድር ብልህም ጀግናም ነው - እኔ ከፈሪ ዘንድ አልሞትም ፈሪ በማንቃትም ናላየን አላዞርም በማለት ከበላይ ዘለቀ አገር ጎጅም መሸገ። ከዚያ ሁኖ መሞት ጽድቅ ነው በማለት። መቸም በዚህ ትውልድ ዘመን ሁለት እውነተኛ ጀግኖች ቀድመው የነቁ ታይተዋል።

1ኛ) እስክንድር ነጋ
2ኛ) ጀል አሳምነው ጽጌ፡

እንደ እነርሱ ያሉ ሌሎች 10 ጀግኖች እና ብልሆች ቢኖሩ አገር ነጻ ወጥታ ነበር። አገር ምድሩን የሚላው ውታፍ ነቃይ አንጎልፋቶ ነበር እና ተደምረናል ደግፈና በማለት ጫማ ስመው ስመው የኦሮሙማን የቃርያ ጥፊ እየለሱ ተወረወሩ።

ፈሪ አዲስ አበባ ኳስ በቴሊቭዥን ሲከታተል እና ጎል ሲጠባበብቅ ኦሮሙማ ድንገት እየመጣ ቢቱን በቡልዶዘር ያፈርስለታል - ወይም እስኪ ፈርስበት ይጠባበቃል። ከባሌ የመጣው ባለቡልዶዘር አዲስ አበባ ተወልዶ ያደገውን መጤ እያለ ይሳለቅበታል።