Page 1 of 1

እኝህን ትልቅ ሰው በቅማላም ወያኔ ያሰገደለው ክህደቱ አያሌው የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው

Posted: 15 May 2023, 17:16
by wazzupdog
ቅማላም ወያኔ ከወጣትነቱ ኮትኩቶ ያሳደገው ክህደቱ አያሌው የወያኔ ሰላይ በመሆን የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችንና አባላትን ለሞትና እስራት ዳርጓል
:twisted: :twisted:


Professor Asrat Woldeyes with Queen Elizabeth II in Princess Tsehai's Memorial Hospital

Re: እኝህን ትልቅ ሰው በቅማላም ወያኔ ያሰገደለው ክህደቱ አያሌው የአማራ ህዝብ ቀንደኛ ጠላት ነው

Posted: 15 May 2023, 17:41
by wazzupdog
እስካሁን ድረስ የማልረሳው አንድ ያነበብኩት ነገር ነበር። በዘመነ መለስ ሳጥናዊ ጊዜ ነው። የአሜሪካ ኤምባሲ ኢትዮጵያ ውስጥ ለሚንቀሳቀሱት ተቃዋሚ ፓርቲዎች የውይይት ግብዣ ይልካል። በዛን ጊዜ እነገብሩ አስራት አረና የሚባል ፓርቲ አቋቁመው ከፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የሚመራው ተቃዋሚ ፓርቲ ጋር የሆነ ጥምረት ፈጥረው ነበር። ይሄ የኤምባሲ ግብዣ ክህደቱ አያሌውንም ይጨምር ነበር። ገብሩ አስራት አሻፈረኝ አለ። ክህደቱ አያሌው ከተጋበዘ እኛ አንሄድም አለ። የዛን ጊዜ ነገሩ ገባኝ። ገብሩ አስራት ክህድቱ አያሌውን የሚያውቀው እሱ የወያኔ ቁንጮ ከነበረበት ጊዜ አንስቶ ነው። ክህደቱ አያሌው ከወያኔ ጋር ያለውን ግንኙነት በጥልቀት ስለሚያውቅ አብሮ ውይይቱን መካፈል አልፈለገም። :mrgreen: :mrgreen: