Page 1 of 1
ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 15:20
by Horus
ባሁን ሰዓት ከሰላሌ እስከ ወሊሶ ከቢሾፍቱ እስከ አዳሚ ቱሉ እስከ ወለጋ እየተንሰራፋ ነው
Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 15:44
by kibramlak
Horus,
የ"ሸኔ" አውራው እኮ 4ኪሎ ነው ያለው፣ አይዟችሁ እያለ እዚህ ደረጃ ያደረሳቸው
Horus wrote: ↑15 May 2023, 15:20
ባሁን ሰዓት ከሰላሌ እስከ ወሊሶ ከቢሾፍቱ እስከ አዳሚ ቱሉ እስከ ወለጋ እየተንሰራፋ ነው
Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 15:52
by Horus
kibramlak wrote: ↑15 May 2023, 15:44
Horus,
የ"ሸኔ" አውራው እኮ 4ኪሎ ነው ያለው፣ አይዟችሁ እያለ እዚህ ደረጃ ያደረሳቸው
Horus wrote: ↑15 May 2023, 15:20
ባሁን ሰዓት ከሰላሌ እስከ ወሊሶ ከቢሾፍቱ እስከ አዳሚ ቱሉ እስከ ወለጋ እየተንሰራፋ ነው
አንድ ዘመዴ ከጥቂት ቀናት በፊት ካዲሳባ ተመልሶ ሲነግረኝ አንድም ሰው ወደ ወረሞ ምድር አይሄድም አለን ። እሱ ላንጋኖ ሪዞርትን ለማየት ካዲሳባ አዋሳ ባይሮፕላም ሄዶ ከዚያ በአሸመኔ በኩል አቶቡስ ይዞ ነው ላንጋኖ የደረሰው ፣ እዚያ ሲደር ያዳሚ ቱሉ ጦርነት ሰማ። አንድ ቀን አድሮ ወደ አዋሳ ተመለሰ። ስለዚህ ሺመልስ አገሩን ይገዛል ማለት ይስቸግራል አለኝ። ይህን መሰል ነገር አቢይ ባማራ ላይስ እሺ ለምን በወረሞ ክልል ላይ?
Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 16:01
by kibramlak
ለዛ እኮ ነው ሸኔ በ4ኪሎ ነው የሚባል ! ነገሩ ምን ይሆናል መሰለህ፣ ሴረኛው በሸኔ አጀንዳ ተሸነፍኩ ብሎ ብቅ ሊል ይችላል ፣ አጀንዳቸው ደግሞ ይታወቃል፣፣ ሴረኛው መደላድሉን ነው ሲሰራ የከረመ
Horus wrote: ↑15 May 2023, 15:52
kibramlak wrote: ↑15 May 2023, 15:44
Horus,
የ"ሸኔ" አውራው እኮ 4ኪሎ ነው ያለው፣ አይዟችሁ እያለ እዚህ ደረጃ ያደረሳቸው
Horus wrote: ↑15 May 2023, 15:20
ባሁን ሰዓት ከሰላሌ እስከ ወሊሶ ከቢሾፍቱ እስከ አዳሚ ቱሉ እስከ ወለጋ እየተንሰራፋ ነው
አንድ ዘመዴ ከጥቂት ቀናት በፊት ካዲሳባ ተመልሶ ሲነግረኝ አንድም ሰው ወደ ወረሞ ምድር አይሄድም አለን ። እሱ ላንጋኖ ሪዞርትን ለማየት ካዲሳባ አዋሳ ባይሮፕላም ሄዶ ከዚያ በአሸመኔ በኩል አቶቡስ ይዞ ነው ላንጋኖ የደረሰው ፣ እዚያ ሲደር ያዳሚ ቱሉ ጦርነት ሰማ። አንድ ቀን አድሮ ወደ አዋሳ ተመለሰ። ስለዚህ ሺመልስ አገሩን ይገዛል ማለት ይስቸግራል አለኝ። ይህን መሰል ነገር አቢይ ባማራ ላይስ እሺ ለምን በወረሞ ክልል ላይ?
Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 19:32
by Za-Ilmaknun
There is no gov't and no economic activities in oromiya. OLF has uprooted almost all farmers in the region and burned down any investment it sets its hands on. Now that the Amhara Region is becoming the biggests stage for the showdown between OPDO forces and Fano, the coming farming season could pass with almost no farming on vast plots of lands. I can see the famine and hunger coming to the country more than ever. In the mean time, the PM is basking in his lala land and constructing a palace that he won't live long enough to reside in...
OLA is seizing the opportunity created by the OPDO's attrocious campaign in Amhara and, mounting its attacks everywhere. OLA is now openly challenging OPDO not too far from Addis and, it could be anyones guess that the confrontation could soon be dragged in to the Capital. The Abiy administration will be remembered as the most barbaric and the shortest lived hegemoney in history.

Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 15 May 2023, 20:11
by Selam/
There is an Oromo proverb that goes like this: “The calves do not fear the horns of their mother."
Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 17 May 2023, 15:12
by Tiago
There is an Oromo proverb that goes like this: “The calves do not fear the horns of their mother."

Re: ሸኔ ደብረ ዘይትን ሊቆጣጠር ነው
Posted: 17 May 2023, 16:17
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote: ↑15 May 2023, 19:32
There is no gov't and no economic activities in oromiya. OLF has uprooted almost all farmers in the region and burned down any investment it sets its hands on. Now that the Amhara Region is becoming the biggests stage for the showdown between OPDO forces and Fano, the coming farming season could pass with almost no farming on vast plots of lands. I can see the famine and hunger coming to the country more than ever. In the mean time, the PM is basking in his lala land and constructing a palace that he won't live long enough to reside in...
OLA is seizing the opportunity created by the OPDO's attrocious campaign in Amhara and, mounting its attacks everywhere. OLA is now openly challenging OPDO not too far from Addis and, it could be anyones guess that the confrontation could soon be dragged in to the Capital. The Abiy administration will be remembered as the most barbaric and the shortest lived hegemoney in history.
ችግራችዉ ስትዋሹ ለነጌ አትሉም፣ በአማራ ስም የተደራጃቺዉት ፅንፈኞች።
ምንም አይነት ኢኮኖሚ ከሌላ ታዲያ እንዴት አድርጎ ነዉ 85 BIL BIRR ግብር መሰብሰብ የቻለዉ?
Come forward and corroborate your claim, your empty bravado has proven itself what it is, time and time again. We are tired of it now!