That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13235
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Let's give credit to where it is due
Prof. Merera Gudina foretold before years and anybody in the Ethiopian political landscape saying the people who are trying to paint Dr. Abiy's image in the figure of a saint will be the first to bite him from the back. For good or bad, he precisely predicted what is happening today in Ethiopia. Amhara political actors tried to depict Dr. Abiy as even a none Oromo, many said it is okay, as far as he is an Ethiopian and promote the interest of Ethiopia, instead of any sectarian interest over that of Ethiopian.
That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
Re: Let's give credit to where it is due
Yes, it takes one to know one! በአፍ ኢትዮጵያዊ በልብ ወረሙማ ተገንጣይ! ከአንድ ዉሃ የተቀዱ አይደሉም እንዴ? ምን ያስገርማል? ግን ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ይባላ! እንኳን አበሻ ቻይና በልታዋለች የወረሙማ ዉሸታሞች ጨዋታ!DefendTheTruth wrote: ↑15 May 2023, 14:36Prof. Merera Gudina foretold before years and anybody in the Ethiopian political landscape saying the people who are trying to paint Dr. Abiy's image in the figure of a saint will be the first to bite him from the back. For good or bad, he precisely predicted what is happening today in Ethiopia. Amhara political actors tried to depict Dr. Abiy as even a none Oromo, many said it is okay, as far as he is an Ethiopian and promote the interest of Ethiopia, instead of any sectarian interest over that of Ethiopian.
That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13235
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: Let's give credit to where it is due
በመጣ አቅጣጫ ሁሉ ስታገበድድ ትንሽ አታፍርም እንዴ፣ ስብዕና ይጎድላሃል፣ ችግሩ እዚያ ላይ ነዉ።Horus wrote: ↑15 May 2023, 14:43Yes, it takes one to know one! በአፍ ኢትዮጵያዊ በልብ ወረሙማ ተገንጣይ! ከአንድ ዉሃ የተቀዱ አይደሉም እንዴ? ምን ያስገርማል? ግን ሌባ ላመሉ ቅቤ ይልሳል ይባላ! እንኳን አበሻ ቻይና በልታዋለች የወረሙማ ዉሸታሞች ጨዋታ!DefendTheTruth wrote: ↑15 May 2023, 14:36Prof. Merera Gudina foretold before years and anybody in the Ethiopian political landscape saying the people who are trying to paint Dr. Abiy's image in the figure of a saint will be the first to bite him from the back. For good or bad, he precisely predicted what is happening today in Ethiopia. Amhara political actors tried to depict Dr. Abiy as even a none Oromo, many said it is okay, as far as he is an Ethiopian and promote the interest of Ethiopia, instead of any sectarian interest over that of Ethiopian.
That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
Re: Let's give credit to where it is due
እንደገባኝ ከሆነ ፕሮፌሰር መረራ የሚለዉ ለመፍትሔ ሰላም፣ ዲሞክራሲ ወይም እኩልነት፣ እና ልማት ኣስፈላጊ ናቸዉ የሚል መልዕክት ነዉ።DefendTheTruth wrote: ↑15 May 2023, 14:36Prof. Merera Gudina foretold before years and anybody in the Ethiopian political landscape saying the people who are trying to paint Dr. Abiy's image in the figure of a saint will be the first to bite him from the back. For good or bad, he precisely predicted what is happening today in Ethiopia. Amhara political actors tried to depict Dr. Abiy as even a none Oromo, many said it is okay, as far as he is an Ethiopian and promote the interest of Ethiopia, instead of any sectarian interest over that of Ethiopian.
That prophecy has revealed itself now, in a broad daylight.
ስለሰላም እና ዲሞክራሲ ወይም እኩልነት የተለየ ሀሳብ የለኝም።
ስለልማት ግን ያልገባኝ ኣለ። ልማት በኣመዛኙ የመንግስት ሀላፊነት ነዉ ወይስ የዜጋ ሀላፊነት ነዉ?
እኔ እንደሚገባኝ ዘመናዊ መንግስት ሶስት ቅርንጫፎች ኣሉት። ህግ ኣዉጪ፣ ህግ ፈጻሚ፣ እና ህግ ተርጓሚ። ይህ ማለት የመንግስት ስራ የህግ ስራ ነዉ ማለት ነዉ። ሰላምን እና እኩልነትን መጠበቅ የመንግስት ሀላፊነት ነዉ።
መንግስት የቻለዉን ልማት ኣይስራ ሳይሆን የልማት ሀላፊነት ያለዉ ዜጋ ላይ ነዉ ብሎ ማስተማር መንግስት ልማት ማምጣት ኣልቻለም ከማለት ኣይሻልም?
ከልጅነቴ ጀምሮ ልማት ምን እንደሆነ ኣይቻለሁ። ያልነካሁት ባህላዊ የእርሻ ቁሳቁስ ያለ ኣይመስለኝም።
አፈር ሰለቸኝ የማይል ሃብት ነዉ። አፈር የገንዘብ ምንጭ ነዉ። ገንዘብ ሳይፈጠር በፊት ሰዉ ከአፈር በልቶ ነዉ የኖረዉ። ወደ ገንዘብ ኣግኝቶ መኖር መሻጋገር ኣብዛኛዉ ዜጋ ገና ያልተለማመደ ነዉ። መንግስት ሀላፊነቱን ለመወጣት ግበር ሰብሳቢ እንጂ የገንዘብ ምንጭ ኣለመሆኑን እያንዳንዱ ዜጋ በዉል ይገነዘባል?
ይህቺን ልዩነት ማወቅ ብቻ ወድያ ወዲህ የሚሰደደዉን እና የተረፈዉ እንቅልፍ እያጣ የሚለፋዉን ተርፎ ትርፍ የሚያመጣ ኣያደርገዉም? የተሰደደዉ እንቅልፍ ኣጥቶ የሚለፋዉ በኣብዛኛዉ ለተሰደደበት ሃገር ዜጋ እንጂ መንግስት አይዴለም። ስለዚህ የስደት ሃገር የገንዘብ ማግኛ ምንጭ በኣብዛኛዉ ዜጋ እንጂ መንግስት ኣለመሆኑን የምያዉቅ የኢትዮጵያ ዜጋ ልማትን ከኢትዮጵያ ከመንግስት የሚጠብቅ መሆን ኣለበት? ይህም ማለት መንግስት የዐቅሙን ኣይስራ ማለት አይዴለም።
ተቀባይነት የሌለዉ የፖለትካ ችግር የሌለዉ ዜጋ ከኢትዮጵያ አፈር እና አየር ስደት ይሻላል ወይስ አፈሩን እና አየሩን ደፍሮ ለፍቶ መላመድ ያዛልቃል? የመፍጠር ዐቅም ደፍሮ መልፋትን ይከተላል።
በኣጭሩ ማለት የፈለኩኝ ልማትን ለማምጣት ሀላፊነት ያለበት በኣመዛኙ ዜጋ መሆኑን ማስተማር ያስፈልጋል ነዉ።
Last edited by Naga Tuma on 17 May 2023, 16:46, edited 1 time in total.
Re: Let's give credit to where it is due
ልማት ማምጣት በትክክል የዜጎች ድርሻ ነው። የመንግስት ድርሻ አመቺ የፓሊሲ ፤ የህግ እና መልካም አስተዳደር ሁኔታ መፍጠር ነው። ይህን ለማድረግ የመሬት ባለቤት ጎሳ መሆን የለበትም። ጎሳ የመሬት ባለቤት በመሆኑ የጎሳ ክልል የሚባል ተፈጥሮ ግለሰቦች መብት የላቸውም። ይህ ሙሉ በሙሉ ስር-ነቀል ለውጥ ይፈለጋል።
Re: Let's give credit to where it is due
አበረ፥
ትክክል ነዉ፣ ልማት የዜጎች ግዴታ መሆን አለበት። መንግስት ሸቀጥ ይዞ ቅዳሜ ገበያ የሚሄድ ሳይሆን በገበያዉ የሸቀጥ ግብይት ስርዓት ያለዉ እንዲሆን ማድረግ ነዉ።
ቀረጥ ሰብስቦ መገበያያ መደቦችን መስራት፣ ማሰራት ይችላል። ግብር ሰብስቦ እንደ ዉሃ ኣይነት የተፈጥሮ ሃብቶችን ገድቦ ሸቀጥ እንዲበረክት ማድረግ ይችላል። መብራት ኣመንጭቶ ግብይት ቀንም፣ ለሊትም እንዲቀላጠፍ ማድረግ ይችላል። ግብር ሰብስቦ ገበያ መሄጃ መንገድ የተመቻቸ እንዲሆን ማድረግ ይችላል።
ይህን ኣታዉቅም ለማለት ሳይሆን ዜጎች እንደዚህ ቢነገራቸዉ በቀላሉ ሊገባቸዉ ይችል ይሆናል ለማለት ነዉ። ከርቀት ብሆንም ኣልፎ ኣልፎ የምሰማዉ የኣንዳንድ ዜጎች ጥያቄዎች ይህችን መሠረታዊ አስተሳሰብ ያስተዋለ ሳይሆን መንግስት እንደ እናት ሸቀጡን ከገበያ ገዝቶ ለምን ኣያጎርሰንም የሚል ዐይነት ይመስላል።
ስለመሬት ይዞታ ጥልቅ እዉቀት የለኝም። ካልተሳሳትኩ የመሬት ይዞታ በመንግስት እጅ ነዉ። መሬት ለኣራሹ ተብሎ መሬት መንግስት እጅ ገባ የሚል ስሞታ መስማቴን ኣስታዉሳለሁ። ትክክል ይሁን ኣይሁን ኣላዉቅም።
መሬት ለኣራሹ ማለት ስርነቀል የሚባል ዉሳኔ ነበር። ከዐስርት አመታት በኋላ መሬት በመንግስት እጅ ያለ ከሆነ ስርነቀል ማለት ምን ማለት ነዉ? ብዙዎች መሬት ለኣራሹን መፈክር ያሞግሳሉ። እኔ የኣብዮቱ ፋይዳ ከጉዳቱ ያመዝናል ወይ ለሚለዉ እስከዛሬ በቂ መልስ የለኝም።
መሬት ለኣራሹን መፈክር ስሰማ በኣሜሪካ መኒ ለ መኒ ሜከር ቢባል እነ ቢል ጌትስ፣ ጄፍ ቤዞስ፣ ኢሎን መስክ፣ ዋረን በፌት፣ እና የመሳሰሉት ቢልዮኖቻቸዉን ተቀምተዉ ድርጅቶቻቸዉ ለሃገር ልማት ይዉላሉ እንደማለት ይመስለኛል።
እንደ እኔ አስተያየት የሰዉ ልጅ ሁሌ ስለ መሻሻል እና ማሻሻል ማሰብ ኣለበት። ነገር ግን ስርነቀል ከማለት በፊት ከስሩ ከተነቀለ ቀጥሎ የሚመጣዉን እንዴት ማቆም እና የራሱን ስር እንዲሰድ ምን ኣዘጋጅተናል ማለት መቻል ኣለበት።
የመሬት ይዞታን የግለሰቦች ማድረግ ሳይታለም የተፈታ ይመስለኛል። ኣንድ ኢትዮጵያዊ ወይም ትዉልደ ኢትዮጵያዊ አሜሪካ ዉስጥ መሬት መግዛት ከቻለ ኣንድ ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያ ዉስጥ መሬት መግዛት መቻል አለበት ባይ ነኝ። የሁለቱ ሃገሮች ልዩነት የአሜሪካ ህዝብ ዐስር ከመቶ ያህል በእርሻ ላይ የተሰማራ ሲሆን የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰማንያ በመቶ ያህል ነዉ በእርሻ የሚተዳደር። ስለዚህ መንግስት ለመሬት ሻጩም ሆነ ለገዢዉን ደንብ ኣዉጥቶላቸዉ በደንቡ መሰረት መገበያየት ኣይቻልም ወይ ብዬ እራሴን እጠይቃለሁ። እንደዚህ ዐይነት ሀሳብ ቢኖረኝም የሙያ ብቃት የለኝም። የሙያ ብቃት ያላቸዉ መልስ የምያጡ ኣይመስለኝም።