Page 1 of 1
የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 10:19
by Abere
የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል። ለዓለም አገራት መሪዎች የቀዘቀዘ ቡና ሆነባቸው። ፈረንጆች ብልጥ ናቸው። በሆነ ነገር ብቻ እንደምንም ብለው የሚፈልጉትን ያደርጋሉ። ዐብይ አህመድ በብዙ ኢትዮጵያን መካከል ሙቅ እቅፍ ውስጥ በሆነ ጊዜ የወያኔ ህልውና በፈጥኖር ደራሹ የአማራ ገበሬ ክንድ ማክተሙን ትንፋሹን አዳምጠው ካወቁ በኋላ ከህዝብ እንድነጠል አደረጉት። መለስ ዜናዊ 99% ምርጫውን በዲሞክራሲ መንገድ አሸንፏል ያሉት ደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ላይ 99% ለአብይ አህመድ የውድቀት ስንቅ አስቋጥረው ላኩት። አሁን አብይ አህመድ የእንክርዳድ ጠላ እንደጠጣ ናላው ዙሮ በጢምብራ ሊደፋ እየተንገዳገደ ነው።በጭንቅ ዕለት ከደረሰለትን የአማራ ፈጥኖ ደራሽ ፋኖ ጋር ሰይፍ እንድማዘዝ ተደረገ - ይህ ክህደት እና ጡር በመጀመሪያ እርሱ ሲያስበው በእግዜር ፊት እጅግ አስቀያሚ ነበር እና ወለጋ ላይ ነፃ እርምጃ ሲወስድ የነበረው የኦሮምያ ልዩ ሃይልን ፋኖን እንዲወጋለት ላከው፤ፋኖም ተሸክሞት የመጣውን መሳርያ እየማረከ ተዋገበት - አብይ አሸክሞ በላካቸው ጠመንጃ ፍርድ ተቀበሉ።
The Pretoria agreement is the death letter to the PP-OLF government- it now effectively lost center of political gravity, politically irrelevant as the expired regime of TPLF, lost credibility, legitimacy, its armed forces deserting, line of command in chaos, etc.
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 11:30
by sesame
What is incomprehensible to me is why Abiy keeps shooting himself. He could have become the greatest leader Ethiopia had had. Instead, he chose to be another huge disappointment. A friend of mine says, "he loaded a gun, inserted it in his arse, and pulled the trigger." I couldn't go that far but something similar.

Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 11:37
by Abere
እንደ ታሪክ እና ተሞክሮ ያለ አስተማሪ ፈጽሞ አይገኝም።
በመጀሪያው ጦርነት ወያኔ ተሸንፎ መቀሌን መከላካያ ከተቆጣጠረ በኋላ፤ መቀሌን በመልቀቅ መከላካያ ወደ ወገን ህዝብ (ወደ ወሎ ማለት ነው) እድያፈገፍግ አድርገናል ሲባል ብዙዎች ያለ ዐዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አይነት ውሳኔ ነው አሉ። ደርግ የተሸነፈው ትግራይን ለቆ ከወጣ በኋላ ነው በማለት የታሪክ ምስክርነት በማጣቀስ ምክር ሰጡ - የአብይ አህመድን ስህተት ይሁን የሴራ አውቆ ጠፍነት አስገነዘቡት። ሳትውል ሳታድር ወያኔ ከአንድም ሁለት ጊዜ ወረራ አደረገች። መሞት የማይገባው 1.5 ሚልዮን ህዝብ አለቀ። ከመቀሌ የኢትዮጵያ ሀይል ባይወጣ የትግራይ ህዝብም በሚልዮን ባላለቀ፤ሃብት ባልወደመ፤ የትግራይ ህዝብ ስለ ኢትዮጵያ ያለው ጥላቻ ጣርያ ዘልቆ ባልወጣ ነበር። ከታሪክ አለመማር ድንቁርና።
--- በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ በተደረገው ውል ላይ በርካታዎች ይህ ውል ሞት ያመጣል፤ ሰላም ሳይሆን ዘላቂ ግጭት ጦርነት ይወልዳል በማለት አስገነዘቡ። ውሉ ውል እንድሆን ከተፈለገ የጦርነቱ ቀጥተኛ ሰለባ እና ጉዳይ የሚመለከታቸው ክፍሎች ( አማራ፤ አፋር ከተቻለ ኤርትራ) ሊሳተፉበት ይገባል በማለት አስገነዘቡ። ከእነኝህ አካላትም የአማራ ህዝብ ወኪል አለኝ እኔ የሌለሁበት ውል አይመለከተኝም ዕውቅና አልስጠውም በማለት ሰንድ አስገባ። አብይ አህመድ ከመጋረጃ ጀርባ የጓዳ ስብሰባ አድርጎ አስፈጽም የተባለውን ሊያስፈጽም የሎሌነት ውል ተፈራረመ። ጥቂት ወራት ሳይቆይ በአማራ ጥይት ውሉ ተቀደደ። አሁን አማራ ክልል ብልጽግና የሚባል ፈርሷ በብልጽግና ስም የተፈረመ ነገር ተሰርዟል። ይህ ምክር መጣል ውድቀት አመጣ።
--- ምን ምክር ይሻል ይሆን? የቀረ ካለ? እንደ እኔ አብይ አህመድ እና የ2 ጎሳዎችን ልዩ ጥቅም ያስከብራል ሌሎችን 2ኛ ዜጋ ያደርጋል (በተለይ አማራ መጥፋት አለበት) ተብሎ የተደነገገው ኢ-ህገ መንግስት መሻር ይገባዋል። ፓርላማ/ምክር ቤት የተባለው መታገድ ይገባዋል ባይነኝ። ይህ ከሆነ ዜጎች በህይወት የመኖር ዕድል ያገኛሉ - ወንጀለኞችም በግጭት ከመገደል በህግ ጥላ ስር በሰላም ይውላሉ።
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 11:51
by Abere
With 99.9% level of confidence, like you said, Abiy Ahmed committed suicide by every term. As far as I read, in modern times, no Ethiopian leader got the level of support and love Abiy Ahmed enjoyed. No sane person would expect a leader to betray the mass that joyfully supported and took bullet for him[ remember Meskel Square assassination attempts; remember the Shewa Robit Father and Son patriotisms and their notes to the government before taking out 19 TPLF rag tags]. In Abiy Ahmed's heart, Ethiopia is Not First and her people are not his in his core belief. Or may be he is mentally feeble who can not make better decision out of the opportunities and challenges presented to him, especially surrounded by diehard OLF people like Lencho Leta, Dawud Ibssa, etc. These are people who already finishing their life contract from this planet.
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 13:07
by Horus
አበረ፣
ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል ይላሉ አበው ። አቢይ ሁሉንም በብልጠት ደልሎ የሚገዛ መስሎት ነበር ። የፕሪቶሪያ ድርድር አማራና ኤርትራ ማካተት ነበረበት ። ያም ስላልሆነ ዉጊያውን ለግዜው አቆመው እንጂ የፖለቲካውን ችግር አልፈታውም። አሁን አማራና ኤርትራ ቢለግሙበት ከላይ አባቶች ያሉትን ነው የሆነው።
ዳንኤል ካህንማን የተባለ በቢሄቨየራል ኢኮኖሚክስ (በኢኮኖሚክስ ሳይኮሎጂ) የኖቤል ሽልማት ያገኘ ሰው አለ፣ ታውቀው ይሆናል ። እሱ እንደ አቢይ ያሉ ለእኛ ፍጹም ኢራሽናል የሚመስሉን ሰዎች ፍጹም ራሽናል ናቸው ። በትክክል ከነሱ ጥቅም አንጻር ራሽናል ስሌት ያደርጋሉ ። ስለዚህ እኛ ነን እነሱ እንዴት እንደ ሚያስቡ የምንስተው እንጂ እንሱ ኢምክኛታዊ ሆነው አይደለም ። ሁሉም ሰው አንድን ነገር የሚያደርገው በምክንያት ነው ። ግን ያ ተግባር ሲከሽፍ፣ ኢስኬታማ ሲሆን ብቻ ነው እብደትና የጂል ህሳቤ የሚመስለን ይላል ። ስለሆነም አቢይ ፊጢጣው ውስጥ አፈሙዝ ወሽቆ ቃታ አልሳበም ። አስልቶ እስትራተጃይዝ አድርጎ እርምጃ ወሰደ። ሆኖም ሌልቹ ባለደንታዎች ፣ እስቴክሆልደርስ በቀላሉ ስላልተታለሉ ስራው ከሸፈበት ። የሆነው ያ ነው! ያ ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ስንሰበክ በዕቅድ (ኢንቴንሽናል) ነበር ። ያ ሁሉ የወረሙማ አገር ስልቀጣ እስትራተጂ ነበር ። ለእኛ እብደት የሚመስለን ለነሱ ያልተሳካ እቅድ ሆኖ ሚገመግሙት ። ደግመው እንደ ሚሞክሩት ጠርጥር ።
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 13:13
by Abe Abraham
It would be a grave mistake if one were to forget the decisive role of the Americans ( Blinken, Hammer, ....) in the Ethiopian internal politics. Dr Abiyot Ahmed Ali is being blackmailed by them in a serious and dangerous way.
-
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 13:19
by sesame
But why, why! Why create a Church crisis? Why start war with his main supporters, the Amhara? Why release Sebhat Nega and company, on Christmas day, after tens of thousands of Diaspora Ethiopians answered his call to come home for Christmas? Why not finish off the TPLF when they were retreating from Mekele in 2020 before the Biden crooks took office and when Trump administration basically told him to finish them? Why go to Pretoria instead of finishing the job in Mekele? Why build a useless $15Billion palace when millions of Ethiopians are suffering? And so many whys ...
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 13:55
by Horus
sesame wrote: ↑15 May 2023, 13:19

Because all of those things you listed make sense if you were an Oromuma strategist and making a computation based on your Oromuma long term goals. That is why! All of those things you listed make no sense to you because you don't really fully grasp the true intentions of Abiy & Co.
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 14:23
by Right
Dr Abiyot Ahmed Ali is being blackmailed by them in a serious and dangerous way.
No excuse please. He tried to use the American as a means to build the Oromuma empire which he believes is the end goal. He has little understanding of how politics is played. Unlike him the Americans have what they call the national interest as a principle guide to what they are doing. Personal emotions, moral ground, being good to them bla, bla doesn’t work.
He is stupid. And he is costing Ethiopia big.
The Chinese had enough. And they invited Issias just to send a serious message to the clownish PM. It is very uncharacteristic of the Chinese but when it is too much they will dive in. Recently the Chinese president stick it to the PM of Canada in a very publicized event.
The Chinese has invested heavily in Ethiopia and they have a huge plan in Ethiopia. It is Ethiopia (not the tiny unstable Eritrea) where their interest is but this stupid PM is humiliating them by openly licking the Americans boots.
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 14:37
by Horus
Right wrote: ↑15 May 2023, 14:23

And, it is the Chinese who actually invited Esayas at a calculated timing. Eritreans are milking the optics!! My guess is both China and the US need some other personality in power in Addis in place of the failed incompetent the Abiy Orma umma blind walkers. As for China, they have shaken Abiy badly!
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 14:55
by Abe Abraham
sesame wrote: ↑15 May 2023, 13:19
But why, why! Why create a Church crisis? Why start war with his main supporters, the Amhara? Why release Sebhat Nega and company, on Christmas day, after tens of thousands of Diaspora Ethiopians answered his call to come home for Christmas? Why not finish off the TPLF when they were retreating from Mekele in 2020 before the Biden crooks took office and when Trump administration basically told him to finish them? Why go to Pretoria instead of finishing the job in Mekele? Why build a useless $15Billion palace when millions of Ethiopians are suffering? And so many whys ...
Why not finish off the TPLF when they were retreating from Mekele in 2020 before the Biden crooks took office and when Trump administration basically told him to finish them?
ኣብ ውሽጢ ከይፈተዉ ንኣቢ ዝተጸግዕዎ ( ካልእ ናይ ገዛእ ርእሶም ዘይግብራዊ ጥሩፍ ዕላማ ዘለዎም ) ሕርያ/ዓዚዛት/ልሂቃን/ኤሊት ደቂ ኦሮሞ ዘይምርድዳእ ስለ ዝነበረ እቲ " finish off " ኣብ ከባቢ ሚልዮን ዝኾኑ ተጋሩ ምጥፋእ ተሓጺሩ ተሪፉ ።
Why go to Pretoria instead of finishing the job in Mekele?
ብሊንከን ንኣብይ ክኣስረካ እየ ኢሉ ስለዘፈራርሆን ኣብ ውሽጢ ንኣብይ ከይፈተዉ ዝተጸገዕዎ ደቂ ኦሮሞ "ንዝተዶቕሱን ዝተኣርመዱን መሃነኖም ዝጠፍኦምን ተጋሩ ኣብ ምስ ኣምሓሩ ንገብሮ ምትፍናን ክንጥቀመሎም ንኽእል ኢና " ዝብል እምነት ስለ ዘሎ ። ዳሕራይ ከኣ ኣብ ኢትዮጵያ ክንደይ " መሳኪን " ከም ዘለዉ ኣይትረስዕ ። ብህዝባዊ ግንባር ተሓንጊሩ ናብ ኣዲስ ኣበባ ዝኣተወ ትግራዋይ ኣብ ኣዲስ ኣበባ እግሩ ሓጺቦም ዝስዕሙን ብወረቐት ከይማሶግ መዓኮሩ ዝልሕሱን ምስ ኣጓነፍዎ ሰምቢዱ በሉ " ኣተሓሕዛ ጎልደን ካብ ገበርኩምለይ ድንቂ ካብ ሎሚ ንንየው ክኾነልኩም እየ ወርቂ - ወርቂ ህዝቢ/ጎልደን ፒፕል!!! " ኣብ ምባል ዝኣተወ ።
Why release Sebhat Nega and company, on Christmas day,
ስብሓት ነጋን ብጾቶምን ብትእዛዝ ኣሜሪካን ብ ኣብ ኣዲስ ዝርከቡ ኣገልገልቲ ህወሓት እዮም ተፈቲሖም ። ዝገርመካ ስብሓት ወዲ ነጋ ሓደ ግዜ " ኣብ መሪሕነትኩም ኤርትራውያን ኣለውኹም ይበሃል፣ ከመይ እዩ ነገሩ ? ዝብል ሕቶ ካብ ሓደ መርዛም ጋዜጠኛ ብኣምሓርኛ ምስ ቀረበሉ " እወ ኣለዉና ግን ናይ ሕጂ ዘይኮኑ ናይ ቀደም እዮም ( ኣብ ትግራይ ተወሊዶም ዝዓበዩን ኣብ መሳርዕ ህዝባዊ ወያነ ዝተጋደሉ )። ኣነ 'ውን ብሓደ ሸነኸይ ካብ ኤርትራ ይውለድ እየ ። " ኢሉ ብድፍረት መሊሱሉ ።
Why build a useless $15Billion palace when millions of Ethiopians are suffering?
ኣ(ል)-ሲሲ ኣብ ምስሪ ሓንቲ ናይ ምምሕዳር ሓዳሽ ከተማ ይሰርሕ ከም ዘሎን ኣዝያ ክብርቲ ፕረዚደንታዊት ነፋሪት ከም ዝገዝአን ኣይፈለጥካን ኣሎኻ ! ኣብ ርእሲ ዘየድሊ ግዙፍ ወተሃደራዊ ሸመታ ካብ ፈረንሳን ካልኦት ሃገራትን ማለት እዩ ።
-
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 15:01
by Right
Horus,
The Americans has written off Abiye a long time ago. They know the TPLF is deeply hated in Ethiopia and bringing them back to power is almost impossible.
They are searching for the alternative. We Ethiopians are to blame as we do not have an organized viable group to at least take power temporarily to stabilize the nation in transition.
The Americans prefer Dr BERHANU but he is now deeply associated with PP the public may not accept him. Eskinder Nega is in hiding.
We can’t put a transition team together without an iconic name as a leader otherwise they will start fighting each other. In a situation like this another hothead will step in become another dictator.
Very frustrating.
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 15 May 2023, 15:37
by Abere
ሆረስ፥
በደንብ አድርገህ ነው ያስቀመጥከው። የዳንዔል ክህን እሳቤ የአብይ አህመድ እና የኦሮሙማን ባህርይ እና ስልት ይገልጸዋል። ይመስለኛል የወንጀል ተመራማሪ (ክሪሚኖሎጅስት) ሳይንቲስቶችም ይህን የመሰለ አቀራረብ እና ቲዎሪ ያላቸው ይመስለኛል። ወንጀለኞች ወንጀል የሚፈጽሙት አስልተው፤ ለእራሳቸው ጥቅም እና ጉዳቱን መዝነው ነው ይላሉ። ወንጀለኞች በአብዝሃኛውከማህበረሰብ ስነ-ምግባር እና ህግ ተጻራሪ የሆኑ ድርጊት ይፈጽማሉ። የሚፈልጉትን ግብ ለማሳካት። ስሌቱ ግን ፉርሽ መሆኑን የሚያውቁት በህግ ጥላ ስር ውለው ቅጣት ሲቀበሉ ነው። እስካልተያዙ ድረስ ሰላማዊ መስለው ተመሳስለው ይኖራሉ። አንዳንድ ወንጀለኞች ስነ- ተፈጥሮዊ ባህርይ (biological growth) ሊገፋፋቸው ይችላል -ይላሉ። ይህ ማለት በአዝጋሚ ለውጥ ዝግመት ምክንያት ድብቁ እንሰሰሳዊ ባህርይ ገና ወደ ሰብዐዊ ባህርይ የሚያስብ የአእምሮ ተፈጥሮአዊ ብቃት ደረጃ ስላልደረሰ። That is recessive gene which is shared more like animals (distant primates such as Guerilla) become dominant in some people. ይህ ማለት እንደ ሰው ሳይሆን እንደ አውሬ ይሆናሉ ማለት ነው - መግደል፤ማሰቃየት፤ማውደም ፤መቀማት ያስደስታቸዋል። ይህ ነገር የኦሮሙማ ግለሰቦች ይታያል - ገድለውም በአገዳደላቸው የማይረኩ፤ ሰቅለውም በአሰቃቀላቸው የማይረኩ አውሬዎች። ይህን ባህርይ በፍጹም መቀየር አይቻልም። የወንጀለኛው ባህርይ የተከሰተው በባህላዊ እና በኢኮኖሚያዊ መንስዔዎች ከሆነ ግን ማሻሻል ማረም ይቻላል።
ነገሩን ትንሽ ራቅ አደረግሁት እንጅ አንተ እንዳልከው ለብዙሃኑ የአብይ እና የኦሮሙማ መንግስት ተሳስተዋል እንላለን እነርሱ ግን ከእራሳቸው ጥቅም እና ግብ አኳያ ነው። ስህተቱን የሚያውቁት የፓለቲካ የስሌት ማሽናቸው ሲያሰላ ሲደምር 1 አለኝ ፤2አለኝ .... 9ኝ አለኝ እየሳተ ሳያሰለ የዝንጀሮ ስሌት መደመር መሆኑን እንደ እንቧይ ካብ ሲናድ እያዩት ነው።
Horus wrote: ↑15 May 2023, 13:07
አበረ፣
ሆድን በጎመን ቢደልሉት ጉልበት በዳገት ይለግማል ይላሉ አበው ። አቢይ ሁሉንም በብልጠት ደልሎ የሚገዛ መስሎት ነበር ። የፕሪቶሪያ ድርድር አማራና ኤርትራ ማካተት ነበረበት ። ያም ስላልሆነ ዉጊያውን ለግዜው አቆመው እንጂ የፖለቲካውን ችግር አልፈታውም። አሁን አማራና ኤርትራ ቢለግሙበት ከላይ አባቶች ያሉትን ነው የሆነው።
ዳንኤል ካህንማን የተባለ በቢሄቨየራል ኢኮኖሚክስ (በኢኮኖሚክስ ሳይኮሎጂ) የኖቤል ሽልማት ያገኘ ሰው አለ፣ ታውቀው ይሆናል ። እሱ እንደ አቢይ ያሉ ለእኛ ፍጹም ኢራሽናል የሚመስሉን ሰዎች ፍጹም ራሽናል ናቸው ። በትክክል ከነሱ ጥቅም አንጻር ራሽናል ስሌት ያደርጋሉ ። ስለዚህ እኛ ነን እነሱ እንዴት እንደ ሚያስቡ የምንስተው እንጂ እንሱ ኢምክኛታዊ ሆነው አይደለም ። ሁሉም ሰው አንድን ነገር የሚያደርገው በምክንያት ነው ። ግን ያ ተግባር ሲከሽፍ፣ ኢስኬታማ ሲሆን ብቻ ነው እብደትና የጂል ህሳቤ የሚመስለን ይላል ። ስለሆነም አቢይ ፊጢጣው ውስጥ አፈሙዝ ወሽቆ ቃታ አልሳበም ። አስልቶ እስትራተጃይዝ አድርጎ እርምጃ ወሰደ። ሆኖም ሌልቹ ባለደንታዎች ፣ እስቴክሆልደርስ በቀላሉ ስላልተታለሉ ስራው ከሸፈበት ። የሆነው ያ ነው! ያ ሁሉ ኢትዮጵያዊነት ስንሰበክ በዕቅድ (ኢንቴንሽናል) ነበር ። ያ ሁሉ የወረሙማ አገር ስልቀጣ እስትራተጂ ነበር ። ለእኛ እብደት የሚመስለን ለነሱ ያልተሳካ እቅድ ሆኖ ሚገመግሙት ። ደግመው እንደ ሚሞክሩት ጠርጥር ።
Re: የ Pretoria ስምምነት የ4 ኪሎ ቤተመንግስት በሻሻ አደረገው - የስበት ማዕከልነት አጣ።ከአማራ፤ጉራጌ፤ወላይታ፤አፋር፤ወዘተ ጋር በሰፍር ለሰፈር አታካራ ድዱን አስጥቶ ይውላል።
Posted: 16 May 2023, 11:00
by Abere
sesame wrote: ↑15 May 2023, 13:19
But why, why! Why create a Church crisis?
--Because, his regime is the continuation of TPLF legacy/dogma - Orthodox & Amhara are regarded as enemies.
Why start war with his main supporters, the Amhara?
--- Because Amhara are considered as the true enemy of Orommuma as is for Woyane - this mission is loaded on TPLF and OLF from the colonialist powers.
Why release Sebhat Nega and company, on Christmas day?
--- Because Sebhat Nega is a long time friend and creator of OLF. Sebhat Nega is anti-Amhara and Orthodox as is OLF (Lencholeta, Dawud Ibssa, Abiy Ahmed, etc.). Abiy is also instructed by his western masters to release him. So, he had to humiliates those diaspora who supported him.
Why not finish off the TPLF when they were retreating from Mekele in 2020?
--- The ultimate goal was not to destroy TPLF but to subjugate to junior partner while Orommuma takes power.
Why go to Pretoria instead of finishing the job in Mekele?
--Because Abiy wanted give some moral to TPLF and provide them face saving while we know they decimated.
Why build a useless $15Billion palace when millions of Ethiopians are suffering?
--- Because OLF thinks Addis Ababa is Fin FIn and belongs to "Oromia" and wanted to erase anything related to Emperor Menelik. Also, OLF thugs want to steal money into their pocket as TPLF did on Abay dam.