Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ኧረ ጎጄ የታለ አባ አስተንፍስ!! ኧራ!!

Post by Union » 14 May 2023, 22:36

ያ የአበደ በሬ ለመታረድ ገባ
በጣም የጠገበ ጫንቃውም የሰባ
ጎጄ ሸነሸው በልቶ በቀልሀ
ቅርጫው ተከመረ በአባይ በርሀ!!

Union

Re: ኧረ ጎጄ የታለ አባ አስተንፍስ!! ኧራ!!

Post by Union » 14 May 2023, 23:43

ኧረ የኦነግ እናት ኡኡ በይ በግዜ
አርጂው ጠላትሽ ነው እንዳይመስልሽ ሚዜ

Post Reply