Axumezana ዐብይ አህመድ የሚደግፍባቸው 2 ምክንያቶች በደረጃ : 1ኛ) እራሱ Prosperity የጴንጤ እምነት ተከታይ ስለሆነ 2ኛ) አማራ እና ኤርትራን ስለወያኔ ውድቀት ይበቀልልኛል
Posted: 14 May 2023, 20:29
Axumezana ዐብይ አህመድ የሚደግፍባቸው 2 ምክንያቶች በደረጃ : 1ኛ) እራሱ Prosperity የጴንጤ እምነት ተከታይ ስለሆነ 2ኛ) አማራ እና ኤርትራን ስለወያኔ ውድቀት ይበቀልልኛል
--- እንደ እኔ ግምት 80% ዐብይን የሚደግፍበት በጭፍን የፕሮስፐሪት ጎስፕል እምነት አባል መሆን ነው። ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ጴንጤዎች ከማንኛውም ጎሳ ይሁን ጾታ አብይ አህመድን ወጥረው ይደግፋሉ። ይህ ብዙዎች የሚናገሩት ነው። ጥቂት የማይባሉ ግለሰቦች ገጥመውኛል። ትግሬ፣ ጎንደሬ፤ጉራጌ፤ ጎጃሜ ወዘተ ጴንጤዎች ከትግሬ ጦርነት በፊት ይሁን በኋላ በጅምላ ደጋፊዎች ናቸው። በቅርቡ በሆነ ስራ አጋጣሚ አንድት ጎንደሬ ስለአገር ቤት ወሬ ተነስቶ ቀንዷ ሲቆም አየሁኝ። በነገሩ ተገረምኩ፤ትንሽ ቆየት በሌላ ጉዳይ ላይ ጴንጤነኝ አለች። መቸም እኔ እና ጴንጤ እንደ እድል ሁኖ የቆሎ ተማሪ እና ውሻ ማለት ነው። በኋላ ሳትናዘዝ የአብይ አህመድ ጦረነት ጎንደር ላይ ያልስወደመው ነገር የለም - በደረቁ ነበር የምትደግፈው። አክሱዒዛና የሚደግፈው እራሱ ፀረ-ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ስለሆነ አብይን ወጥሮ ለዚህ እኩይ ተግባር ይደግፋል።
---እንድሁ 15% ያህሉ የሚደግፍበት ምክንያት እኔ ከሞትኩ ሰርዶ አይብቀል አይነት ወያኔ በአማራ ፋኖ ሃይል እንድሁም በኤርትራ ድጋፍ ስለተደመሰሰ፤ አብይ አህመድ እንድሁ ፀረ-አማራ ስለሆነ ከእርሱ ጋር በመወገብ ብቀላ እፈጽማለሁ ነው። ስንት ትግሬዎች ይህን ሃሳብ ይጋራሉ የሚለው እራሱን የቻለ ጥያቄ ነው። ብዙዎች ቢፈልጉም ይህ ከፍተኛ ዋጋ የሚያስከፍላቸው እና ዐብይም ተሸናፊ ስለሚሆን ከልባቸው አውጥተው ወይናገሩትም። አክሱማኢዛና ግን ከእምነቱም አንጽራ በመገፋፋት የአብይን ኋላ ኋላ ያሞካሻል።
-- 5% የሚደግፍበት ምክንያት ግን ሊገለጽ ከማይችል ከድንቁርና (ignorance) ነው ባይነኝ። አብይ አህመድ ማንም ጤነኛ ህሌና ያለው ሰው ሊደግፍበት የሚችልበት ምክንያት የለም። በየወሩ ሳይሆን በየሳምንቱ የሚዋሽ፤ ሃሳቡ የሚቀያየር፤ ግብታዊ መርህ አልባ፤ በ 4 አመት 1፡5 ሚልዮን ህዝብ የጨረሰ፤ የብር የምንዛሬ አቅም ከ12 ወደ 110 ያወረደ ደግመድ ደጋግመህ ሺ አመት ግዛኝ የሚል ወይ እብድ ነው ወይ ደንቆሮ ወይም unknown intelligible