Page 1 of 1

ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 10:55
by Misraq
.
.
.
ሕወሃት ደንግጧል። እንደርታም ከወራት በፊት የራሱ ፓርቲ እንዳቋቋመ ይሰመርበት።

ተንቤን እና እንደርታ article 39 ተጠቅመው ከትግራይ ሊገነጠሉ እንደሚችሉ ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው።

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 11:15
by Halafi Mengedi
Tembien will think about it after regains its Tembien province stretches to Metema Yohannes, Endabat, Abraha Jira. Mean time enjoy below, Achberbari Leba Amhara???

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 11:26
by Abere

ይመስለኛል ትግራይ የሚባል ቦታ የለም። ይህን ቃል እንደ ክፍለሀገር ስም የተጠቀሙት ዐጼ ኃይለ ስላሴ ናቸው። እንደርታ፥ ተምቤን ፥አጋሜ፥ ዐድዋ ወዘተ የሚሉ የተለያዩ ግዛቶች ተጠቅልለው። ትግራይ የሚለው አጋሜ አውራጃ ይመስለኛል ።

Misraq wrote:
14 May 2023, 10:55
.
.
.
ሕወሃት ደንግጧል። እንደርታም ከወራት በፊት የራሱ ፓርቲ እንዳቋቋመ ይሰመርበት።

ተንቤን እና እንደርታ article 39 ተጠቅመው ከትግራይ ሊገነጠሉ እንደሚችሉ ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው።

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 11:26
by Union
የቀሩትን የተምቤን ህዝብ የእሳት እራት ለምድረግ ነው እንተ ፍላጎትህ። ተምቤን ግን አማራ ነኝ እያሉ ነው። የዛሬ 7አመት ገደማ የአማራ ክልል እንሁን ሲሉ ነበር

አይ የደደቢት መጨረሻ :lol:
Halafi Mengedi wrote:
14 May 2023, 11:15
Tembien will think about it after regains its Tembien province stretches to Metema Yohannes, Endabat, Abraha Jira. Mean time enjoy below, Achberbari Leba Amhara???

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 11:49
by Abere

ተምቤን እንደርታ የአማራ የዘር ሀረግ እንዳለው ይነገራል። ዐጼ ዮሀንስ አማራ ናቸው። ግን ብዙ የሚነገረው ትግሬ ናቸው ተብሎ ነው። ሀሰት ነው የጎንደር አማራ ትውልድ ናቸው። በዘር ከተቆጠረ አስቸጋሪ ነው።

union wrote:
14 May 2023, 11:26

Posted: 14 May 2023, 13:20
by Union
ወንድሜ አበረ

ዮሀንስም አሉላም አማራ ናቸው። የዘር ቆጠራ ውስጥ አንግባ በኢትዮጵያዊነት እና በሳይንስ እናም በሀይማኖት አንድ ነን የምንለው ለዛ ነበር። አሁን አንሰው አንሰው ሊጠፉ ነው

Abere wrote:
14 May 2023, 11:49

Posted: 14 May 2023, 15:06
by Misraq
Arse Yohannis mother's name is Wzro Yeworq Wiha. ወ/ሮ የወርቅ ውሀ። Yohannis claim of nobility & royalty is through his mother and her lines of heredity goes through the Gonderine line all the way to Fasil. That makes Yohannis Amhara Gondere.

I haven't researched Alula but he was not liked by Adwa rases such as Rad Araya. I believe Temben are Agew and you can tell from their dance, geography and way of life. Their immediate kins are Agew Abergele & Sekota in Amhara region side.

As to Enderta, there is no doubt that they are Amhara.

Abere is right that Haile Silassie created Tigray region unknown or didn't exist

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 16:35
by Abere
You got it!

--- Atse Yohanned claimed his royalty through his Amhara mother genealogy. Not only is he an Amhara, whose mother tongue Amharic, his governments' official language was Amharic. Significant part of the present day Tigray home language was Amharic.

--- Emperor Hailesellasie coined the name Tigray for the first time in history, before that it refers to Agame Awuraja for the most part. Thus, the quest for the recovery of identity by Enderta and Tembien is has historical validity. I know there is already a movement to lodge that request for the so-called federal government.

---- The problem with this so-called Tigray Liberation Front is it does not have any historical root, it is a fungi on a rock. Look, Getachew Reda is Not Tigre. He is Wolloye Raya Amhara. In no way or form he can be representing Tigre other than being an Ethiopian. They are divided over him, even if they do not accept him as Tigre in their true hearts, their tongues lie he is Tigre, he has no roots from Agame Awuraja.

Misraq wrote:
14 May 2023, 15:06

Posted: 14 May 2023, 17:15
by Wedi
Misraq wrote:
14 May 2023, 10:55
.
.
.
ሕወሃት ደንግጧል። እንደርታም ከወራት በፊት የራሱ ፓርቲ እንዳቋቋመ ይሰመርበት።

ተንቤን እና እንደርታ article 39 ተጠቅመው ከትግራይ ሊገነጠሉ እንደሚችሉ ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው።
:!: :P
Please wait, video is loading...

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 17:25
by Abere
One last nail on the coffin, the fake Tigray province is decomposing into the true components artificially assembled by its creator Emperor Hailesellassie. Tembien is making the right decision to divorce from Tigray, an imposition forced upon losing their identity - if identity is the order of the day.
Wedi wrote:
14 May 2023, 17:15
Misraq wrote:
14 May 2023, 10:55
.
.
.
ሕወሃት ደንግጧል። እንደርታም ከወራት በፊት የራሱ ፓርቲ እንዳቋቋመ ይሰመርበት።

ተንቤን እና እንደርታ article 39 ተጠቅመው ከትግራይ ሊገነጠሉ እንደሚችሉ ውስጥ አዋቂዎች እየተናገሩ ነው።
:!: :P
Please wait, video is loading...

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 14 May 2023, 23:55
by Misraq
This is the true Temben tune. See how different the drum is beating? It is not a monotonic tune showing how Temben is not related to Adwa. And they are comfortable with the national flag.

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 15 May 2023, 00:03
by Horus
እኔ እንኳን ምንም ስለዛ አካባቢ ምንም የማላውቅው ለብዙ ዘመን ተምቤን አገው እንደሆኑ አምን ነገር፣ ከባህላቸው! ልክ አፋን ኦሮሞ ተናግረው ጉራጌኛ እንደ ሚጨፍሩት ገላኖች ማለት ነው ።

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 15 May 2023, 00:33
by TayeTaye
ወዲ ተምቤን ኢሳያስ አፍወርቂ የተንቤን ፓርቲ አቋቋመ 0.2% ምርጫ በማግፕት ታሪክ ትሰራላችሁ😂😂😂

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 15 May 2023, 00:58
by TayeTaye
1) አማራ ሚባል ነገር እንደሌለ 86ቱ የኢትዬጵያ ብሄር ብሄረሰብ አምኖበታል።
2) ወዲ ተምቤን ኢሳያስ አፍወርቂ የተንቤን ፓርቲ አቋቋመ 0.2% ምርጫ በማግፕት ታሪክ ሊሰራ ነው። በመጨረሻም ምርጫ ላይ ሊሳተፍ ነው :lol:
3) ተምቤን አውራጃ እንጂ ዘር አይደለም 8)
4) ከኤርትራ፣ አማራ፣ ኦሮሚያ በፊት የተቆረቆሩ ክልሎች አሁንም ያሉ ትግራይ እና ጉራጌ ሲሆኑ የቤተ ስራኤል እና ቅማንት እርስት በጌምድር በቅርቡ ራሷን ችላ ክልል ስትሆን መርጃችንን እናርማለን።
5) አማራ የ30 ብሄሮች ስብጥር ሲሆን፣ አማራ የሆኑትም ተገደውና፣ ተጠምቀው ነው 8)
በምርጫው አማራ የሆነ የጋምቤላው [deleted] ብቻ ነው ስሙን አላስታውሰውም።
6) አገው፣ ቅማንት፣ ወይጦ፣ ኦሮሞ አማራ ከተባለ የነጭ ገዥ እስራኤላዊ ጎሳ ለመላቀቅ የኦሮሙማ መንግስትም ሊደግፋቸው እያኮበኮበ ነው።
7) የሳሆና፣ አፋር ህዝብ አሰብን እየጠየቀ ነው፣ የአከለ ጉዛይና፣ ሰራየ ህዝብ ኢሳያስ ልጁን ወደ ስልጣን ሚያወጣ ከሆነ ወደ ትግራይ ለመመለስ ወስነዋል።
8) ኦሮሚያ ወሎና፣ አገው ህዝብ በቋንቋው በማነቱ እንዲማር ክልል ከሆኑ በሗላ የኦሮምኛን ቋንቅቋ በትምህርት ቤት እና በመንግስት ደረጃ እንዲሰጥ አዛለች!!
union wrote:
14 May 2023, 11:26
የቀሩትን የተምቤን ህዝብ የእሳት እራት ለምድረግ ነው እንተ ፍላጎትህ። ተምቤን ግን አማራ ነኝ እያሉ ነው። የዛሬ 7አመት ገደማ የአማራ ክልል እንሁን ሲሉ ነበር

አይ የደደቢት መጨረሻ :lol:
Halafi Mengedi wrote:
14 May 2023, 11:15
Tembien will think about it after regains its Tembien province stretches to Metema Yohannes, Endabat, Abraha Jira. Mean time enjoy below, Achberbari Leba Amhara???

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 15 May 2023, 01:26
by TayeTaye
ወንድሜ ደጉ አማራ ሚባል ዘር እንደሌለህ አባትክ መንግስቱ፡ አጎትህ አንዳርጋቸው ፅጌ የመሳሰሉ scholars ንግረውካል። አማራ የ30 ብሄረሰብ ስብጥር ነው hence why it's called little Ethiopia. ተምቤን መንደር ነው ህዝቡም የኩሽ አገው እና የሳባውያን ቅልቅል ነው፡ አድዋም፣ አከለ ጉዛይም፣ ወልድያም፣ ሰቆጣም፣ ላስታም የቀድሞ ትግራይ ግዛቶች በሙሉ እንደዛ ናቸው። አማራ ማለት ቅልቅል ህዝብ፡ ብሄር የለሽ ነው ለዛም ነው ዘረኛ ያልሆነው። ለዛም ነው ኢጦብያን ሚወደው ድብልቅ ህዝብ ነውና። 30% የአማራ ህዝብ አባቱ ትግሬ/አጋዝያን ሲሆን እናቱ አገው ናት። ለዛም ነው አማራ የደቡን የኩሹን አገው ጎጃሜ፡ ሸዋ የባህል ልብስና፣ ጌጥ ጨሌ ንቆ የአጋዝያንን/የትግሬውን አለባበስና ባህል የተቆራመተው። ጎንደሬው የትግሬ፡ ቅማንትና ቤተ እስራኤል ድብልቅ ነው። ለዛም ነው ድርቅናው፣ ግትርነቱ። ድሮ ድሮ አፍንጫ ሰልካካ ሁሉ ትግሬ ይባል ነበር። ስለዚህ ተምቤን ትግሬ ካልሆነ ሊሆን እሚችለው እንደ ጎጃሜው፣ ሸዋው እና ወለየው ኩሽ/ኦሮሙማ ነው። አሁን ጌታቸው ባለበት ከቀጠለ ደሞ ሙሉ ትግራይ አካም አካም ይላል። የአማራ/ቅልቅል ህዝብ ጊዜ አብቅቷል። ኦሮሙማ እንኳን እርስቷን ላሊበላን እና ወልድያን አክሱምና፡ አሰብን ልታስመልስ ተነስታለች። ተምቤን አይደለም ጎንደርና፣ ላስታ ትግሬ ናቸው። ትግሬ ደሞ ኦሮሞ ነው!!

union wrote:
14 May 2023, 13:20
ወንድሜ አበረ

ዮሀንስም አሉላም አማራ ናቸው። የዘር ቆጠራ ውስጥ አንግባ በኢትዮጵያዊነት እና በሳይንስ እናም በሀይማኖት አንድ ነን የምንለው ለዛ ነበር። አሁን አንሰው አንሰው ሊጠፉ ነው

Abere wrote:
14 May 2023, 11:49

ተምቤን እንደርታ የአማራ የዘር ሀረግ እንዳለው ይነገራል። ዐጼ ዮሀንስ አማራ ናቸው። ግን ብዙ የሚነገረው ትግሬ ናቸው ተብሎ ነው። ሀሰት ነው የጎንደር አማራ ትውልድ ናቸው። በዘር ከተቆጠረ አስቸጋሪ ነው።

union wrote:
14 May 2023, 11:26
የቀሩትን የተምቤን ህዝብ የእሳት እራት ለምድረግ ነው እንተ ፍላጎትህ። ተምቤን ግን አማራ ነኝ እያሉ ነው። የዛሬ 7አመት ገደማ የአማራ ክልል እንሁን ሲሉ ነበር

አይ የደደቢት መጨረሻ :lol:
Halafi Mengedi wrote:
14 May 2023, 11:15
Tembien will think about it after regains its Tembien province stretches to Metema Yohannes, Endabat, Abraha Jira. Mean time enjoy below, Achberbari Leba Amhara???

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 15 May 2023, 16:40
by Abere
የተምቤን ጥያቄ ወቅታዊ እና ፍትሃዊ ነው። ምክንያቱም ወያኔ የሚባል ድርጅት ከቁጥር 1 - ቁጥር 3 (ሳልሳዊ) የሚረማመደው በተምቤን እና በእንደርታ ህዝብ መስዋዕትነት ሲሆን የመዳረሻ ግቡም እነኝህን የተምቤን እና የእንደርታ ጎሳዎችን ያገለለ ነው። እነኝህ ሁለት ፓርቲዎች ብዙ ህዝብ ያላቸው ናቸው። በዐድዋ ስርወ-ወያኔ ለዘመናት ተግጠዋል፤ተንቀዋል፤ በቅርብ እንኳን ለብዙዎቹ የቤተሰብ ቋንቋ በሆነው አማርኛ ልጆቻቸው እንዳይማሩ ተከልክለዋል። ይህ ለእንደርታ፤ዋጅራት ወዘተ የመብት ጥሰት ነው። ከዐድዋ ትግርኛ ይብለጥ አማርኛ ቋንቋቸው ነው፤ በኢትዮጵያዊነታቸው ተግባብተው እና ሰርተው እንዳይኖሩ በአድዋ ፤አክሱም እና ሽሬ ትግሬነን ባዮች መብታቸው ተረግጧል። ይህን እና የመሳሰሉትን መብቶች ማረጋገጥ የሚችሉት የእራሳቸው ክልል እና ፓርቲ ሲኖራቸው ብቻ ነው - የወቅቱ የመንግስት አሰላለፍ የጎሳ እስከ ሆነ ድረስ።

Re: ተምቤን የራሱን ፖለቲካ ፓርቲ አቋቋመ

Posted: 20 May 2023, 12:26
by Union
አንተ አካለጉዛይ አጋሜ ሂድና ለቅማላም አጋሜ አሮጊት እናትህ ንገራት አማራ የለም ብለህ :lol:

እና የትግሬ መጮኸያ ተራራ ላይ ቆማችሁ ምግብ ፍለጋ ስትጮሁ ሲያበላቹ የነበረው ህዝብ ማን ነበር :lol: :lol: :lol:

አንዳርጋቸው እና መንግስቱ አማራ አይደሉም ምን አገባቸው ስለ አማራ :lol:

አንተ ደግሞ 65 ሚልዮን አማራ አስበርግጎህ እንቅልፍ አጥተህ በህልም መስሎህ ነው አማራ የለም ያልከው። የለም አዎ 65 ሚልዮን አማራ ብቻ ነው ያለው :lol: :lol: :lol:

TayeTaye wrote:
15 May 2023, 01:26