Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42771
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

አንድ ከዚያ ሞትን እንደ ዝምብ ከሚንቁት ትውልድ በኋላ የተወለደ ቱፓ ጀግና! !

Post by Horus » 14 May 2023, 03:29

ሞትን እንደ ዝምብ የሚንቅ!
ትውልድን ሱሪ የሚያስታጥቅ!
የቆሻሻ ሌቦችን ጭምብል ቀዶ
የጅገና ብርሃን ሚፈነጥቅ!

Last edited by Horus on 14 May 2023, 04:00, edited 1 time in total.




Post Reply