Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

GPS የተገጠመለት ባለ ማይክሮ ችፕስ (microchips) የኦሮምያ ልዩ ኃይል ጫማውን አውልቆ ልብሱን ለፋኖ እጁን በሰልፍ እየሰጠ ነው።

Post by Abere » 13 May 2023, 18:51

GPS የተገጠመለት ባለ ማይክሮ ችፕስ (microchips) የኦሮምያ ልዩ ኃይል ጫማውን አውልቆ ልብሱን ለፋኖ እጁን በሰልፍ እየሰጠ ነው።በደርግ ጊዘ አንድ የዋህ የሱልልታ አካባቢ ወረሞ የውሎ አበል ደርግ ኢሰፓ ከፍሎት ሱፍ ተሸክሞ አዲስ አበባ ሱፍ! ሱፍ! እያለ ሲዞር አንዷ ጠርታ ባለ ሱፍ ና ልግዛህ ስንት ነው ዋጋ ስትልው። አይሸጥም ሱለላ ነው :lol: አለ ይባላል። የአብይ ቄሮ ኦነጎች አቅጣጫ ጠቋሚ ተገጥሟላቸው ሲንከራተቱ ቆቅ ፋኖ እያስወለቀ ማረካቸው። ጉድ ነው።