ደካማው የአዲስ አበባ "የባዛር መንግስት" የብር አቅምንም እንዳያዳክም ተገዷል - ባዕዳን አገራት በነጻ የኢትዮጵያ ምርት ይፋሳሉ። 1 ዶላ ከፍለው ይገዙት የነበረውን 25 ሳንቲም ይጭኑታል።
Posted: 13 May 2023, 11:56
ደካማው የአዲስ አበባ "የባዛር መንግስት" የብር አቅምንም እንዳያዳክም ተገዷል - ባዕዳን አገራት በነጻ የኢትዮጵያ ምርት ይፋሳሉ። 1 ዶላ ከፍለው ይገዙት የነበረውን በስሙኒ 25 ሳንቲም ይጭኑታል።ከሞኝ ደጃፍ ሞፈር ይቆረጣል እንድሉ ከአማራ ጋር አታካራ የገባው የኦሮሙማ ጽንፈኛ ጦርነቱን የሚያስቀጥልበት የፋይናንስ አቅም በማጣቱ የአገሪቱን የእርሻ እና የጥሬ ሃብት በነጻ ሊያስዘርፈው ነው። ማለት ትርጉሙ እጅግ ቀላል ነው ገንዘብህን አቅምንሳው ከዚያ ወቄት ከፍየህ በቅርጫት አግበሰብሳለሁ ነው። የኦሮሙማ አገር የማስተዳደር ዐቅም በተግባር ታየ።