Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15425
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ወለጋ ላይ ንጹሃንን የጨፈጨፈው ልማደኛ ኦሮምያ ልዩ ሃይል አማራ ክልል ላዩ ላይ ማይክሮ ቺፕ ተጠምዶበት ገብቶ ለመማረክ እንኳን ዕድል ሊያገኝ አልቻለም። እባብ ግደል ከነብትሩ ገደለ ሆኗል።

Post by Abere » 13 May 2023, 11:29

ወለጋ ላይ ንጹሃንን የጨፈጨፈው ልማደኛ ኦሮምያ ልዩ ሃይል አማራ ክልል ላዩ ላይ ማይክሮ ቺፕ ተጠምዶበት ገብቶ ለመማረክ እንኳን ዕድል ሊያገኝ አልቻለም። እባብ ግደል ከነብትሩ ገደለ ሆኗል።የፋኖን አድራሻ መረጃ ይሰጥ ዘንድ ኦሮሙማ በቄሮ ወታደሮቹ ላይ ማይክሮ ችፕ ቀብሮ መገኘቱን ፋኖዎች በማረጋገጣቸው በህይወት የሚማርኳቸውን ኦነጎች ቅያሬ ልብስ በመስጠን የለበሱትን ዩኒፎርም አቃጥለው እጅ እንድ ሰጡ እያደረጉ ነው። ይህ ምስጢር በመጋለጡ የአስር አለቃ ብርሃኑ ጁላ ፉከራ ውሃ እየበላው ነው። ወለጋ ላይ እርጉዝ አርዶ ሲጨፍር የነበረ ኦነግ ልዩ ሃይል አሁን የወንድ እጅ ሲገጥመው በሰልፍ መሳርያ እያስረከበ ይገኛል።
አማራን ካልጨረስን እስከ 100 አመት ስልጣን አናገኝም ብሎ ዐብይ አህመድ የላካቸው አማራ ክልል እንደ ገቡ ቀድመው የበቆሎ ማሳ ማዳበሪያ እየሆኑ ነው።