Page 1 of 1

ገንዘብ በኤርትራውያኖች ወይንስ በሶማሌዎች ልላክ?

Posted: 13 May 2023, 11:21
by Selam/
ገንዘብ በባንክ መላክ ካቆምኩኝ ቆየሁኝ የሙጃሂዲን አብይ ሌብነት በግልፅ አፍጥጦ መታየት ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ። እንደሚገባኝ በአሁኑ ጊዜ ሀገር እያፈረሰ ያለውና በስግብግብነት የታወረው ኦነግ-ሸኔ እንጂ አጭበርባሪዎቹ ኤርትራውያኖችና ሶማሌዎች አይደሉም።

Re: ገንዘብ በኤርትራውያኖች ወይንስ በሶማሌዎች ልላክ?

Posted: 13 May 2023, 13:02
by Jaegol
Send with Somalis, the tplf tigreas use the Eritrea name too much and it could be Tigre business pretending to be Eritreans operating in Addis illegally

Re: ገንዘብ በኤርትራውያኖች ወይንስ በሶማሌዎች ልላክ?

Posted: 13 May 2023, 18:05
by Selam/
እሱን አላሰብኩበትም።

ተራ ትግሬዎች ከሆኑ ወገኖቼ ናቸውና ምንም ችግር የለውም። የትህነግ አይጦች ከሆኑ ግን እጠነቀቃለሁ።
Jaegol wrote:
13 May 2023, 13:02
Send with Somalis, the tplf tigreas use the Eritrea name too much and it could be Tigre business pretending to be Eritreans operating in Addis illegally

Re: ገንዘብ በኤርትራውያኖች ወይንስ በሶማሌዎች ልላክ?

Posted: 13 May 2023, 19:14
by Abere
አልሰሜው መጣ! :lol:

ብልጽግና ኦነግ እራሱ ኦሮሙማዎችን መልምሎ ገንዘብ መንዝሮ ይልካል ተብሏል። አብሮ እየተሳተፈ ነው። ምናልባት ኦነግም ሊገጥምህ ይችላል።
ሱማሌዎችን ተጠቀም - ሱማሌ ጣጣ አያውቁም ይታመናሉ።
Selam/ wrote:
13 May 2023, 18:05
እሱን አላሰብኩበትም።

ተራ ትግሬዎች ከሆኑ ወገኖቼ ናቸውና ምንም ችግር የለውም። የትህነግ አይጦች ከሆኑ ግን እጠነቀቃለሁ።
Jaegol wrote:
13 May 2023, 13:02
Send with Somalis, the tplf tigreas use the Eritrea name too much and it could be Tigre business pretending to be Eritreans operating in Addis illegally

Re: ገንዘብ በኤርትራውያኖች ወይንስ በሶማሌዎች ልላክ?

Posted: 13 May 2023, 19:39
by Selam/
ሶማሌዎች ይሻላሏ ከአልሸባብ ጋር ንክኪ ከሌላቸው።
Abere wrote:
13 May 2023, 19:14