Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
tarik
Senior Member+
Posts: 37207
Joined: 26 Feb 2016, 13:04

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ኣሸባሪ-ህወሓትን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ስረዛ ይነሳልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ ኣደረገበት።(((HAHAHA)))!!! WEEY GUUD !!!

Post by tarik » 13 May 2023, 09:05

Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/

ህወሓትን በተመለከተ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ያሳለፈው ውሳኔ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ቀደም ሲል በሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ሕ.ወ.ሓ.ት) ላይ ያስተላለፈውን የፓርቲውን ሕጋዊ ሰውነት ሥረዛ ፓርቲው ይነሣልኝ ሲል ያቀረበውን ጥያቄ ቦርዱ ውድቅ ያደረገበት ደብዳቤ ከታች ተያይዟል።
ተጨማሪ የመረጃ አማራጮቻችን ‼️
ዩቲዩብ 👇