Page 1 of 1

< The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 10:34
by Abere
<The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Someone accomplished like Horus can earn heavy gratitude from Ethiopians, this and the coming generations, for researching and publishing a book in the name of the Lot Tribes of Ethiopia, who once lived in the present day lands of "Oromia" and contributed Ethiopian culture. Also, ways and means of some of them if recoverable.

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 14:23
by Horus
አበረ፣
"የጠፉት የኢትዮጵያ ጎሳዎች ታሪክ" የሚለው አይደለም አንድ መጽሃፍ አንድ ሙሉ የምርምር ኢንስቲቲዩት ማቋቋም የሚፈልግ ፕሮጀክት ነው ። ነገር ግን ይህው እራሱ ርዕሱን ማንሳትህ የጥያቄውና የፕሮጀክቱ መወለድን ያሳያል! Everything starts with an idea in the minds of men ይባላልና ። የዛሬ 10 እና 5 አመት ስለ 16ኛው ዘመን የጋላ ወረራ ትንፍሽ ብትል እንደ እብድና ጸረ ኦሮሞ ትወገዝ ነበር ። ዛሬ ኤርሚያ ለገሰ ኦሮሙማ ፋሺዝም ነው ያለበት እና መሳይ መኮንን እነአቢይን በ16ኛው ዘመን አንጎል የሚያስቡ ብሎ የገለጸበት ዘመን ደርሰናል! ድንቅ ነው!!!

በወረሞ ወረራና መስፋፋት የወደሙት ከ30 በላይ የደቡብና መሃል አገር ጎሳዎች ታሪክ ቆፍሮ ለማውጣት የፎሬንዚክ፣ የአርኪዮሎጂ፣ የአንትሮፖሎጂ፣ የታሪክ፣ የቋንቋ፣ እና ሌሎችም ሊቃውንት መሰልጠንና ትብብር እናም የረጅም ግዜ ምርምር ይጠይቃል ። በቀደም ለት እንዳልነው አንድ ቃል በውስጡ እንደ ዲ ኤ ኤ የሕዝብ ታሪክ የደበቀ ህዋስ ነው። ያንን ቃል አንድ ቃል መመርመርና ታሪኩን ማጥና ግዜ ይወሳዳል ። ግን ሁሉም በግዜው ይሆናል ። ሁላችንም በተሰጠን የእድሜ ዕጣ ፋንታ (ቁማ ፌት እንለዋለን) የችልነውን ሰርተን የቀረውን ቀጣዩ ትውልድ እንዲጨርሰው እናሳልፋለን! እጅግ የማደንቀው መሳይ መኮንን" በ16ኛው ዘመን አንጎል የሚያስቡ" ያለው አገላለጽ እጅግ አስገርሞኛል! አስደስቶኛል ! ሁላችንንም እያጀገነን ነው ።

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 16:32
by Abere
የተለያዩ የዳሰሳ ታሪካዊ ጥናቶች ወይም ጸሀፍያን በመጻህፍታቸው እንዳጣቀሱት ከሆነ ቢያንስ ከ22 በላይ ታላላቅ ጎሳዎች በ16ኛው ክፍለ ዘመን በኦሮሞ ወረራ ወይም ፍልሰት ምክንያት ጠፍተዋል ይባላል። ይህ ከፍተኛ ቁጥር ነው። በአሀዝ ሲተረጎም የአገሪቱ 21% የሚሆኑት ጎሳዎች ሙሉ በሙሉ በኦሮሞ ፍልሰት ድምጥማጣቸው ጠፍቷል - አሁን የቀሩት 79% የሚሆኑ ( 83 ጎሳዎች ናቸው)። አነተ እንዳልከው መዋዕለ ንዋይ ወጥቶበት የምርምር ኢንስቲትዩት በዚህ ረገድ ቢቋቋም እና የጠፉት ባህሎች እና ህዝቦች በታሪክ ቢዘከሩ ትልቅ ገድል እና ውለታ ነው።

አዎን የመሳይ አገላለጽ ትክክለኛ እና የአሁኑ የኦሮሙማ መንግስት አስተሳሰብ የኋልዮሽ የሄደ እና ሌሎች የተረፉ ጎሳዎችን በመዋጥ የባዘነ ነው።

Horus wrote:
12 May 2023, 14:23
አበረ፣
"የጠፉት የኢትዮጵያ ጎሳዎች ታሪክ" የሚለው አይደለም አንድ መጽሃፍ አንድ ሙሉ የምርምር ኢንስቲቲዩት ማቋቋም የሚፈልግ ፕሮጀክት ነው ። ነገር ግን ይህው እራሱ ርዕሱን ማንሳትህ የጥያቄውና የፕሮጀክቱ መወለድን ያሳያል! Everything starts with an idea in the minds of men ይባላልና ። የዛሬ 10 እና 5 አመት ስለ 16ኛው ዘመን የጋላ ወረራ ትንፍሽ ብትል እንደ እብድና ጸረ ኦሮሞ ትወገዝ ነበር ። ዛሬ ኤርሚያ ለገሰ ኦሮሙማ ፋሺዝም ነው ያለበት እና መሳይ መኮንን እነአቢይን በ16ኛው ዘመን አንጎል የሚያስቡ ብሎ የገለጸበት ዘመን ደርሰናል! ድንቅ ነው!!!

በወረሞ ወረራና መስፋፋት የወደሙት ከ30 በላይ የደቡብና መሃል አገር ጎሳዎች ታሪክ ቆፍሮ ለማውጣት የፎሬንዚክ፣ የአርኪዮሎጂ፣ የአንትሮፖሎጂ፣ የታሪክ፣ የቋንቋ፣ እና ሌሎችም ሊቃውንት መሰልጠንና ትብብር እናም የረጅም ግዜ ምርምር ይጠይቃል ። በቀደም ለት እንዳልነው አንድ ቃል በውስጡ እንደ ዲ ኤ ኤ የሕዝብ ታሪክ የደበቀ ህዋስ ነው። ያንን ቃል አንድ ቃል መመርመርና ታሪኩን ማጥና ግዜ ይወሳዳል ። ግን ሁሉም በግዜው ይሆናል ። ሁላችንም በተሰጠን የእድሜ ዕጣ ፋንታ (ቁማ ፌት እንለዋለን) የችልነውን ሰርተን የቀረውን ቀጣዩ ትውልድ እንዲጨርሰው እናሳልፋለን! እጅግ የማደንቀው መሳይ መኮንን" በ16ኛው ዘመን አንጎል የሚያስቡ" ያለው አገላለጽ እጅግ አስገርሞኛል! አስደስቶኛል ! ሁላችንንም እያጀገነን ነው ።

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 16:44
by Noble Amhara
Q. What do Qwara and Qorum have in common?

A. The two words mean Sun in Agow

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 16:53
by Sadacha Macca
Yeah, let's focus on what happened 100's of years ago, while Ethiopia is still under-developed and poor. Your hypocrisy and hatred for us Oromo's is also made apparent by the fact that you only mention those the Oromo assimilated and not those the other nations assimilated (many Amara are in fact, assimilated Oromo's and perhaps even agews and others; since emperors such as sahle selassie knew he could not win in war outright, so he resorted to assimilating neighboring groups). Why not say an article on those lost oromo tribes/lost agew tribes/etc, that were assimilated by them, also be published? :mrgreen: :mrgreen:

No wonder you guys are so behind and are relegated to crying and complaining online about the Oromo's, as opposed to doing something that's actual substantial, beneficial, productive, etc.
''Heavy gratitude from Ethiopians,'' just shows how arrogant you are, as if you were elected to speak on behalf of ''Ethiopians.''
Hilariously ironic indeed!

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:04
by Yimer
Sadacha Macca wrote:
12 May 2023, 16:53
… Your hypocrisy and hatred for us Oromo's is also made apparent by the fact that you only mention those the Oromo assimilated and not those the other nations assimilated …

… Why not say an article on those lost oromo tribes/lost agew tribes/etc, that were assimilated by them, also be published? :mrgreen: :mrgreen:

No wonder you guys are so behind and are relegated to crying and complaining online about the Oromo's, as opposed to doing something that's actual substantial, beneficial, productive, etc.
ወይዘሮ Abere እና ወይዘሮ Horus do not care about the truth, all they are interested in is trashing 50% of Ethiopias and spreading ethnic hate. What they have in common is their hate. Sad.

Yimer

ዘብሄረ አማራ ወ ኦሮሞ

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:08
by Noble Amhara
Dialects of Abysinnia

Amharic
Falashan
Gafat (West Shewa) (Closest to Amharic)
Agow (West Gojjam Awi)
Tcheret Agew (Abay River Selale, North Shewa)

Shewa means Meda
Fetche means Baby Goat

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:16
by Abere
--- የኦሮሙማዎች ትልቁ ችግር የማሰብ ችሎታ ማነስ ነው። የዛሬ 100 ዓመት ማለት እኮ ትናንት ማለት ነው። ምናልባትም 110 አመት ዕድሜ ባለጸጋ አሁን በህይወት ሊኖር ይችላል።

--- ኦሮሞ በ16ኛው ክፍለ-ዘመን ፈልሶ የገባ ህዝብ ነው ማለት ኦሮሞ መጥላት ጋር ምንም አያገናኘውም። የታሪክ መዛግብት አስፍረውት ያለ ጉዳይ ነው። ደግሞ ከዛሬ 500 አመት በፊት የነበሩ ሰዎች ለምን ስለ ኦሮሞ ብቻ ይጽፋሉ? ኦሮሞን ከሌሎች 106 ጎሳዎች ( የጠፉትን 22 በመጨመር) ለይተው ይጠሉታል? ኦሮሞን ጠልተው አይደለም - ያ የኦሮሞ ድርጊት ስለነበረ ነው። ሌላ እንደዚያ ያደረገ ጎሳ ቢኖር ታሪክ ይጻፍ ነበር። ለምሳሌ ዜናሁ ለጋላ በጣም የተዋጣለት ታሪካዊ ሰነድ ነው - ይህ ሊቃውንት ለኦሮሞ ብቸኛ ባለውለታ ነው።

Sadacha Macca wrote:
12 May 2023, 16:53
Yeah, let's focus on what happened 100's of years ago, while Ethiopia is still under-developed and poor. Your hypocrisy and hatred for us Oromo's is also made apparent by the fact that you only mention those the Oromo assimilated and not those the other nations assimilated (many Amara are in fact, assimilated Oromo's and perhaps even agews and others; since emperors such as sahle selassie knew he could not win in war outright, so he resorted to assimilating neighboring groups). Why not say an article on those lost oromo tribes/lost agew tribes/etc, that were assimilated by them, also be published? :mrgreen: :mrgreen:

No wonder you guys are so behind and are relegated to crying and complaining online about the Oromo's, as opposed to doing something that's actual substantial, beneficial, productive, etc.
''Heavy gratitude from Ethiopians,'' just shows how arrogant you are, as if you were elected to speak on behalf of ''Ethiopians.''
Hilariously ironic indeed!

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:31
by Horus
Noble Amara,
ልብ ብለህ ከሆነ ከአንድ ሁለቱ በተቀር ሁሉም ጥንታዊ ግብጽ ናቸው ።
ጎድ እዝጌር፣ እግዜር፣ የጸሃይ ወይም ብርሃን ኃይል ማለት ነው ስረቃሉ ራህ የግብጹ የጸሃይ የሰማይ አምልካ ነው! አሙነ ራህ እንደ ሚባለው! አሙነ ራህ ብርሃን አምላኪ ብርሃን አማኝ ማለት ነው ።አገው የዴራ ያሉትም ያው ራህ ነው
ጨረቃ ተቀርቃ የሚለው እኛ ደራካ እንለዋልን ፣ ዛሬ ጨረቃ ሆኖዋል ። የትግርኛው ወርሄ እጅግ ግሩም ቃል ነው ። ስሩ ያው ራህ ብርሃን ነው ። ግ ን ወር ዛሬ ወር ብለን 30 ቀን የምንቆጥርበት ነው ። ጸሃይ ቀን ሲቆጥር፣ ጨረቃ ወር ይቆጥራል 30 ቀን ። ይህ ቃል በላቲ ትርጉሙ ወር መንዝ ማለት ነው ። የጨረቃ ዙረት ማለት ነው ። ለምሳሌ ሴፕቴምበር ሲሉ ሴፕተምወር (7ኛ ወር) ማለት ነው፣ እንዳለ ላቲን ነው ። ከግብጽ እንደ ወሰዱት ነው ያለው ። ኮከብ የሚለው እኛ ኢምር፣ ዪምር እንለዋለን ስለዚህ ክርስቲያኖች የጸሃይ አምላኪ ፣ እስላሞች የጨረቃ አምላኪ ሆኑ ። ሌሎች የዉሃ፣ ወይም የዛፍ አምላኪዎች እነማን እንደሆኑ አላውቅም። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እሳትና ብርሃን ብቻ ሳይሆን ዉሃም ይመለካል (ጠበል) ከዚያ የመጣ ነው ። ዉሃ የህይወት ሶርስ ስለሆነ !

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:31
by Sadacha Macca
Yimer wrote:
12 May 2023, 17:04
Sadacha Macca wrote:
12 May 2023, 16:53
… Your hypocrisy and hatred for us Oromo's is also made apparent by the fact that you only mention those the Oromo assimilated and not those the other nations assimilated …

… Why not say an article on those lost oromo tribes/lost agew tribes/etc, that were assimilated by them, also be published? :mrgreen: :mrgreen:

No wonder you guys are so behind and are relegated to crying and complaining online about the Oromo's, as opposed to doing something that's actual substantial, beneficial, productive, etc.
ወይዘሮ Abere እና ወይዘሮ Horus do not care about the truth, all they are interested in is trashing 50% of Ethiopias and spreading ethnic hate. What they have in common is their hate. Sad.

Yimer

ዘብሄረ አማራ ወ ኦሮሞ

Exactly. If they were being critical of the govt, and their policies, and actually making valid points with proof; without the need to bring up the ethnicity of the govt; then they'd find more people agreeing with them-even us Oromo's.
But, when they go on emotional hate-filled rants against Oromo's, using ethnic slurs-then they lose all credibility.
They become no different than the extremists that they claim to be against (which exist in all groups-oromo extremists exist, tigrayan extremists exist, amara extremists, etc).
What's funny to me is: they want others to be fair with their nation, but they aren't fair to other nations. Hilariously hypocritical.

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:36
by Noble Amhara
Horus wrote:
12 May 2023, 17:31
Noble Amara,
ልብ ብለህ ከሆነ ከአንድ ሁለቱ በተቀር ሁሉም ጥንታዊ ግብጽ ናቸው ።
ጎድ እዝጌር፣ እግዜር፣ የጸሃይ ወይም ብርሃን ኃይል ማለት ነው ስረቃሉ ራህ የግብጹ የጸሃይ የሰማይ አምልካ ነው! አሙነ ራህ እንደ ሚባለው! አሙነ ራህ ብርሃን አምላኪ ብርሃን አማኝ ማለት ነው ።አገው የዴራ ያሉትም ያው ራህ ነው
ጨረቃ ተቀርቃ የሚለው እኛ ደራካ እንለዋልን ፣ ዛሬ ጨረቃ ሆኖዋል ። የትግርኛው ወርሄ እጅግ ግሩም ቃል ነው ። ስሩ ያው ራህ ብርሃን ነው ። ግ ን ወር ዛሬ ወር ብለን 30 ቀን የምንቆጥርበት ነው ። ጸሃይ ቀን ሲቆጥር፣ ጨረቃ ወር ይቆጥራል 30 ቀን ። ይህ ቃል በላቲ ትርጉሙ ወር መንዝ ማለት ነው ። የጨረቃ ዙረት ማለት ነው ። ለምሳሌ ሴፕቴምበር ሲሉ ሴፕተምወር (7ኛ ወር) ማለት ነው፣ እንዳለ ላቲን ነው ። ከግብጽ እንደ ወሰዱት ነው ያለው ። ኮከብ የሚለው እኛ ኢምር፣ ዪምር እንለዋለን ስለዚህ ክርስቲያኖች የጸሃይ አምላኪ ፣ እስላሞች የጨረቃ አምላኪ ሆኑ ። ሌሎች የዉሃ፣ ወይም የዛፍ አምላኪዎች እነማን እንደሆኑ አላውቅም። ቤተ ክርስቲያን ውስጥ እሳትና ብርሃን ብቻ ሳይሆን ዉሃም ይመለካል (ጠበል) ከዚያ የመጣ ነው ። ዉሃ የህይወት ሶርስ ስለሆነ !
It will be nice if you can add Guragegna to the list and compare it with Gafategna, Agewgna, Amaregna

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 17:57
by Horus
ኖብል አማራ
ይህን የጋፋት ቋንቋ በለጠፍ ቁጥር እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንህ ። ጥቂት አንብቤ ማቆም ነበረብኝ! በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ። እነዚህ ቃላት ሳነብ ቤተሰቦቼ እንዳለቁ ነው የሚሰማኝ ! አንድ ሁለት ምሳሌ ልስጥህ

ሰሞኑን የጎጎት ጉራጌ ፓርቲ ተቋቁሟል! ጎጎት ማለት ዛሬ ቃል ኪዳን ማለት ቢሆን ድሮ ቃል ኪዳን የምትገባው በደም ስለነበር ጎጎት ደም ማለት ነው ፣ ይህ ነው የጋፋቱ ጎጎሽ! ጥርስ በክስታኔ ስን ነው፣ ጋፋት ስን ነው ። አፍንጫ በጉራጌኛ አንፉና ነው፣ ጋፋት አንፉ ነው ። ልጅ (ሰን) በክስታኔ ባይ ነው ጋፋት ቡሽ ነው ። ከዚህ በፊት በለጠፍከው ውሃ ኢጋ/ዪጋ እንለዋለን ጋፋት ኢጋ ይሉታል። እያለ ይረብሸኛል ! ታሳዝናል ! የሚገርመው በዲያሌክት ደረጃ ከክስተኔኛ ከሁሉ የሚቀርበው ምሁር አክሊል የሚባለው ነው ፣ የጋፋትን ያክል ለክስታኔ አይመሳሰልም! ማለቴም እጅግ ልዩ የሆኑት እንደ ኢጋ ያሉት ቃላት ሚመሳሰሉት ክስታኔኛና ጋፋትኛ ናቸው ።

ያልከኝን የጉራጌኛ ሊስት ነገ እሰራዋለሁ ! በነገራችን ላይ በግ እኛ ኧጣይ ነው የምንለው! ተመሳሳይነቱ ካገው ጋር ነው !!!!

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 12 May 2023, 18:03
by Noble Amhara
Horus wrote:
12 May 2023, 17:57
ኖብል አማራ
ይህን የጋፋት ቋንቋ በለጠፍ ቁጥር እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግንህ ። ጥቂት አንብቤ ማቆም ነበረብኝ! በጣም በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ። እነዚህ ቃላት ሳነብ ቤተሰቦቼ እንዳለቁ ነው የሚሰማኝ ! አንድ ሁለት ምሳሌ ልስጥህ

ሰሞኑን የጎጎት ጉራጌ ፓርቲ ተቋቁሟል! ጎጎት ማለት ዛሬ ቃል ኪዳን ማለት ቢሆን ድሮ ቃል ኪዳን የምትገባው በደም ስለነበር ጎጎት ደም ማለት ነው ፣ ይህ ነው የጋፋቱ ጎጎሽ! ጥርስ በክስታኔ ስን ነው፣ ጋፋት ስን ነው ። አፍንጫ በጉራጌኛ አንፉና ነው፣ ጋፋት አንፉ ነው ። ልጅ (ሰን) በክስታኔ ባይ ነው ጋፋት ቡሽ ነው ። ከዚህ በፊት በለጠፍከው ውሃ ኢጋ/ዪጋ እንለዋለን ጋፋት ኢጋ ይሉታል። እያለ ይረብሸኛል ! ታሳዝናል ! የሚገርመው በዲያሌክት ደረጃ ከክስተኔኛ ከሁሉ የሚቀርበው ምሁር አክሊል የሚባለው ነው ፣ የጋፋትን ያክል ለክስታኔ አይመሳሰልም! ማለቴም እጅግ ልዩ የሆኑት እንደ ኢጋ ያሉት ቃላት ሚመሳሰሉት ክስታኔኛና ጋፋትኛ ናቸው ።
If you know how to edit images you can help contribute to the information by adding Sodo Guraghe words to the list therfore completing basic Highlander languages of Shewa Gondar Gojjam and Welo.

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 13 May 2023, 16:12
by Horus
ወገኖች ስንቶቻችሁ ፍንፍኔ የሚለው ቃል አገውኛ እንደ ሆነ ጠርጥላችሁ ነበር? መልሱን አግኝንተነዋል !!!

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 13 May 2023, 16:43
by Abere
ሆረስ፥

የአቶ አብይ አህመድን የPhD መመረቂያ ጽሁፍ ሁኖ አረፈልህ አይደል :mrgreen: :mrgreen: ። ከሌላ እንዳለ የተገለበጥ plagiarized from every body out there. የተረገመች Turnitin 67% ? ከሌሎች የተሰረቀ ነው እንዳለችው የኦሮምኛ ብዙ ቃላቶቹ ከሌላ ጎሳ የተወሰዱ ናቸው ማለት ነው።ይህ በስነ-ቋንቋ ዘንድ ጤናማ ነው፤ ጤናማ የማይሆነው በፈጣጣ የእኔ ነው ብሎ ዕውቅና ይሰጠኝ ሲባል ብቻ ነው። ለምሳሌ እንደ ምናውቀው ከፋ ክፍለ ሀገር የኮፊ ወይም ቡና መገኛ ነው። አሁን ከፋ ክፍለ ሀገር ከፊቾ እና ጅማ ኦሮምያ ሁኗል። ኦሮምያ ብድግ ብሎ እኔ የቡና መገኛ ነኝ አለም ይወቅልኝ ሲል ከፊቾ በመናደድ እንደት ሁኖ እኔ ከፋ ወይም ከፊቾ እያለሁ የቡና አባት በማለት እሰጥ አገባ እንደ ገቡ አንድ ሰሞ ስምቻለሁ። ጅማ ደግሞ በብዛት ኩሎ እና ጃንጀሮ ነው ኦሮሞም አለ ። እኔ እኔ ብቻ ነው ጸያፍ የሆነው የኦሮሙማ ጉዳይ

Horus wrote:
13 May 2023, 16:12
ወገኖች ስንቶቻችሁ ፍንፍኔ የሚለው ቃል አገውኛ እንደ ሆነ ጠርጥላችሁ ነበር? መልሱን አግኝንተነዋል !!!

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 14 May 2023, 21:34
by Horus
ጸዋሬ ድባብ

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 14 May 2023, 21:38
by sun
Abere wrote:
12 May 2023, 10:34
<The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Someone accomplished like Horus can earn heavy gratitude from Ethiopians, this and the coming generations, for researching and publishing a book in the name of the Lot Tribes of Ethiopia, who once lived in the present day lands of "Oromia" and contributed Ethiopian culture. Also, ways and means of some of them if recoverable.

Re: < The Lost Tribes of Ethiopia > This begs someone Like ሆረስ to Research and Publish. Heavy Gratitude!

Posted: 14 May 2023, 22:31
by Horus
sun,
ምንም ለማለት ስለማትችል ፍረስትሬሽንህ ይገባኛል ። በ1771 ጄምስ ብሩስ የሰበሰበው የጋፋት ቋንቋ ዛሬ 80%ቱ በክስታኔ ጉራጌኛ ውስጥ መገኘቱ ምን ያህል እንደ ሚያኮራኝና ወደፊት ከሚያድገው የቋንቋ አማካይነት ይህ የጋፋት ቋንቋ እንደ ገና መገባት እንደ ሚቻል ያሳያል ። ምናልባትም ክስታኔዎች ከጋላ እልቂት የተረፉት ጋፋቶች ሊሆኑ ይችላሉ ። ባንድ ቃል ይህን የማንነት ዲሪቶ ብትንትኑ እይወጣል ። የተሰረቀው ታሪክ ሁሉ ይመለሳል። የተደበቀው ታሪክና ባህል ሁሉ ገሃድ እየወጣ ነው ።

አማርኛ ጋፋትኛ ክስታኔኛ
አህያ አንሸላ ኧማር ውርጭላ?
በቅሎ ብጭል ብጭል በጭሎ
ጊመል ጊመሉ ጊመል
ላም ላምው ኧላም
ጥጃ ድገት፣ ጥገት ጠግ
በግ በጊ ኧጣይ
ጠቦት ጠቦት ግልግል
ፍየል ፍጀል ፍየል
ግልገል ቡሽት ግልግል
ቀንድ ቀንዲ ቀር
ጠፍር (ቆዳ) ጠፍር ጠፍር (ጎጋ)
አንበሳ ዘቢ ዘቦ ፟
ውሻ ኤክሶ ዉሳ
አምበጣ አምበጣሽ አምበጣ
ወር የፍ ወፍ
ሰው ሰበው ሰብ
ሴት ኧንስት ኧንስት
ልጅ ቡሽ ባይ
ጨቅላ ጨቅላ ጨቅላ
ወንድም አሌ ዘማሌ፣ ዘሚ
እቴ፣ እህት ኧሊት ኧቲት
አባት አቡዬ አቢ፣ አቦዬ፣ አቡዬ
እናት ኧሙዬ ኧሚት
ጓደኛ፣ ወዳጅ ወዳጅ ወዳጅ
ራስ ደሞው ጉነን
አይን ኢን ኢን
አፍንጫ አንፉ አንፉና
አፍ ሰሞታ? አፍ
ጥርስ ሰና ስን
ከንፈር ሰሞታ ከንፈር
ምላስ ምላሲ አለመት
ፈረስ ፈርዳሽ ፈርዳ

ልክ ተክለ ጻዲቅ መኩሪያ እንዳሉት ፈርዳ የሚለው የጉራጌና ጋፋት ቃል ነው ዛሬ ወረሞች ፈረስን የሚጠሩበ ቃል። የክስታኔኛ ዘፈን የኦራይ ዘማሌ ውስጥ ፈርዲ ዳማ ሰርቦ በዳማው ፈርስ ማለት !!! ይህ ነው የታሪክ ምስጢር ማለት !!