Page 1 of 1

ሰበር ዜና! አንድ ሻለቃ ሙሉ የመከላከያ ጦር የአማራን ሕዝባዊ ጥምር ኃይሉን ተቀላቀለ!!!!

Posted: 12 May 2023, 09:01
by Ejersa
በአማራ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው አንድ ሻለቃ ሙሉ የመከላከያ ጦር በወገናችን ላይ አንተኩስም በማለት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸው የአማራን ሕዝባዊ ጥምር ኃይል መቀላቀሉ ተሰምቷል። ሕዝቡ ደስታውን እየገለፀ ነው!