Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳይ መኮንንን መርዳትና መጠበቅ ግዴታችን ነው!
Posted: 11 May 2023, 15:05
by Horus
ባቢይ መንግስት ውስጥ ያላችሁ በኢትዮጵያነት ምታምኑ በማንኝውም ዘዴ መሳይን መደገፍና መረጃ መስጠት ግዴታችሁ ነው !!
Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳይ መኮንንን መርዳትና መጠበቅ ግዴታችን ነው!
Posted: 11 May 2023, 16:44
by Abere
የማጅራት መቺ የዱርየ ስርዐት ይህን ማድረጉ የሚገርም አይደለም። የመሸነፋቸው መገለጫ ባህርይ መሆኑ ነው።
Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳይ መኮንንን መርዳትና መጠበቅ ግዴታችን ነው!
Posted: 11 May 2023, 17:41
by Axumezana
መሳይ፥ በአጭሩ፥እያለን፥ ያለው፥ እንደ፥ ኮሌነል፥ ደመቀ፥ዘወዱ፥ " ትሻልን፥ ሰድጄ፥ ትብስን፥አመጣሁ" ፥ነው። መሳይ፥ እያንፀባርምቀ፥ ያለው፥ግን፥ ብዙዎች፥ኢትዮጵያውያን፥ የምንሰቃይበት፥በሽታ ፥ ቅናት፥ የወለደው፥ " ያለፈውን፥ መንግስት፥ ማሞገስ፥ የወቅቱን፥ መንግስት፥ ደግሞ፥ መርገም፥ ጭፍን፥ተቃውሞ፥ እየዬና፥ማማረር፥ " ፈውስ፥ የሚሻው፥ ልክፍት፥ ነው።
https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 6#p1385839
Re: የኢትዮጵያ ሕዝብ መሳይ መኮንንን መርዳትና መጠበቅ ግዴታችን ነው!
Posted: 11 May 2023, 21:50
by Horus