Please wait, video is loading...
Re: Video:- ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ ወልቃይት የትግራይ ነው:: አራት ነጥብ
The response of Habtamu Ayalew to Ermias Legesse Wakgira was priceless.
Re: Video:- ኤርምያስ ለገሰ ዋቅጅራ ወልቃይት የትግራይ ነው:: አራት ነጥብ
የኤርሚያስን መልስ በጥሞና ሰማሁት ። እንኳን 4 ነጥብ አንድ ነጥብም አልተናገረም ። እራሱን ተቃርኖ የሎጂክ ስህተት ሰርቶ ነው የመለሰላት ። ሲጀምር ድሮ ታጋይ በነበረ ግዜ ነገሮችን ፍሬም በማድረግና አለምን ፐርሲቭ ለማድረግ ሪያሊቲን ካታጎራይዝ ማድረግ ነበረበን አለ። ያኔ በትክክል የሚያስብ ምሁር ነበር ። በትክክል ለማሰብ ሪስክ የሚወስድ ኢንተለክቿል ነበር ። ዛሬ የሰራው ግዙፍ ስህተት ወደፊትም በኦሮሞነቱ አዘንብሎ ችግር ላይ የሚጠለው የሚከተለው ነገር ነው ።
ኤርምያስ ከዛሬ ጀምሬ ትግል የሚባል ነገር አላውቅም፣ እኔ በምኖርበት ኢትዮጵያ ችግር የለም፣ ጠላት፣ ወዳጅ የሚባል ነገር የለም፣ እኔ ምንም አይነት የፖለቲካ ሰው አይደለሁም ፣ አትዮጵያዊያንን በፖለቲካ መነጽር አላይም ፣ ሁሉንም ኩነት ኢቬንት እንደ ወረደ ዘግቤ ቁጭ የምል ገለልተኛ ጋዜጠኛ ነኝ አላለም። የእኔ አለምን የማይበት መነጽር ኢትዮጵያዊነት ይባላል፣ ስለሆነም በኢትዮጵያዊያን መካከል ክፉና ደግ፣ አጥፊና አልሚ፣ ወዳጅና ጠላት የሚባል ካታጎሪ አልፈጥርም ሲል ነው የመለሰላት ። ይህ ፍጹም የተሳሳተ አቋም ብቻ ሳሆን የትም የማያደርሰው ፍልስፍና ነው። አብስትራክት ኢትዮጵያዊነት የሚባል ካታጎሪ የለም ። ኦነግ ሸኔ ኢትዮጵያ ሲል፣ ትህነግ ኢትዮጵያ ሲል፣ አቢይ ኢትዮጵያ ሲል ወይም ብርሃኑ ኢትዮጵያ ሲል እና ፋኖ ኢትዮጵያ ሲል ስለ አንድ አይነት ኢትዮጵያ አይደለም የሚያወሩት ። ሁሉም የተለያየ ኢትዮጵያ ነው የሚያወሩት ። ያ ነው ፖለቲካዊ ኢትዮጵያ የሚባለው!!!!!!!!! ይህን ኤለመንታሪ የፖለቲካ ሎጂክ ነው ኤርሚ የሳተው ። ታሪክ ፣ ፍትህ፣ እውነት፣ ፍርድ፣ ማነው ትክክል ፣ ማነው ስህተት የሚባለው ልክ የወልቃይት አይነት ችግር ስለሚፈጠርኮ ነው፣ ፍርድ ቤት የሚኬደው ፣ ዳኝነት የተፈጠረው !!! ስለዚህ ኤርሚ ከዛሬ ጀምሬ የኢዜማ መነጽር ሳሆን የኢትዮፕያ መነጽር ነው የማደርገው የሚለው ኤክስኪዩዝ ትርጉም አልባ ነው ። ማለት የነበረበት እኔ ከዛሬ ጀምሬ በማንኛውም ፖለቲካዊ ጉዳይ ላይ ሃሳብ አልሰጥም፣ ከፖለቲካ ወጥቻለሁ ማለት ነው የነበረበት ! የወልቃይት ጉዳይ በጉልበት መፈታት የለበትም ካለ የሚያስበውን የታሪክና የፍትህ መፍሄ ሞዴል ማሳየት እንጂ በፖለቲካ አለም ውስጥ የፖለቲካ ሚዲያ ሆኖ አለምን በፖለቲካ መፈረጅ አልነበረብኝም ያለው ፍጹም ስህተት ነው። ባለፈው 3 ሳምንት ያቀረባቸው ፕሮግራሞች ሁሉ ፖለቲካዊ ናቸው ፣ ስለሆነም ወዳጅ ጠላት፣ ተጊጂ ተጠቃሚ ቡድኖች የሚፉከቱበት የካታጎሪ አለም ነው ።