Page 1 of 1

አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 14:01
by Horus
(1) ኢሳት አዲስ አበባ
(2) ኢኤምኤስ (ኢትዮ ሚዲያ ሰርቪs)
(3) ኢትዮ360
(4) ደሬ ቲዩብ
(5) አንከር ሚዲያ
( 6 ) ምንግዜም ሚዲያ
(7) አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

ፍሬ ከግንዱ ርቆ አይወድቅም ይባላል ። ዛሬ ላይ ሰባቱም ኢሳቶች ያቢይ መንግስትን ይቃወማሉ፣ ነገር ግን የተለያየ ዜናና እውቀት ያቀባሉ ወይ? ምንድን ነው አንዱን ካንዱ የሚለየው? ለመሆኑ በኢትዮጵያ ሰባት አይነት የፖለቲካ ፍልስፍናና ቲኦሪ አለ ወይ?

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን!

Posted: 10 May 2023, 14:10
by Horus

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 14:29
by Horus

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 16:06
by Abere
በእኔ ግምት እስከ አሁን ሰፊ ተደማጭነት ያገኘው ኢትዮ360 ይመስለኛል።ብሩክ ይባስ፤ሃብታሙ አያሌ፤ ጎዳና ያዕቆብ፤እየሩሳሌም ተ/ጻድቅ እና ምናላቸው ስማቸው በደንብ የተቀናጀ እና የተደራጀ ሜድያ ስራ እየሰሩ ይመስለኛል።
Horus wrote:
10 May 2023, 14:01
(1) ኢሳት አዲስ አበባ
(2) ኢኤምኤስ (ኢትዮ ሚዲያ ሰርቪs)
(3) ኢትዮ360
(4) ደሬ ቲዩብ
(5) አንከር ሚዲያ
( 6 ) ምንግዜም ሚዲያ
(7) አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 16:31
by Right
Ethio360 has to bring Ermias back. Accommodate his request. If he can’t get along with the rest of the panel then that should be OK. He is too good for the pro Ethiopia movement.
Or give him his own time allocation and programs. Tolerating a different of opinion is good for journalism. Uniformity is not good.
I don’t buy this accusations that he is anti Amahara and pro Oromo & TPLF.
We have to grow up and see the biggest picture.

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 17:58
by Horus
Right wrote:
10 May 2023, 16:31
Ethio360 has to bring Ermias back. Accommodate his request. If he can’t get along with the rest of the panel then that should be OK. He is too good for the pro Ethiopia movement.
Or give him his own time allocation and programs. Tolerating a different of opinion is good for journalism. Uniformity is not good.
I don’t buy this accusations that he is anti Amahara and pro Oromo & TPLF.
We have to grow up and see the biggest picture.
Right,
That means you are not following these media. Ermias has already fully established his own medium - Addis Compass Media - and he is getting a lot financial support !!!

3 weeks ago
https://www.youtube.com/@AddisCompassMedia

here is 15 hrs ago with 8.2k viewrs

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 18:08
by Horus
Abere wrote:
10 May 2023, 16:06
በእኔ ግምት እስከ አሁን ሰፊ ተደማጭነት ያገኘው ኢትዮ360 ይመስለኛል።ብሩክ ይባስ፤ሃብታሙ አያሌ፤ ጎዳና ያዕቆብ፤እየሩሳሌም ተ/ጻድቅ እና ምናላቸው ስማቸው በደንብ የተቀናጀ እና የተደራጀ ሜድያ ስራ እየሰሩ ይመስለኛል።
Horus wrote:
10 May 2023, 14:01
(1) ኢሳት አዲስ አበባ
(2) ኢኤምኤስ (ኢትዮ ሚዲያ ሰርቪs)
(3) ኢትዮ360
(4) ደሬ ቲዩብ
(5) አንከር ሚዲያ
( 6 ) ምንግዜም ሚዲያ
(7) አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ

አው በእኔ ግምትም ተወዳጅ ሆነው የሚወቱት ኢትዮ360፣ አንከር ሚዲያ (መሳይ) እና አዲስ ኮምፓስ (ኤርሚያ) ይሆናሉ !! EMS ተድበስብስው እየቀሩ ነው ። ደሬ አቢይን በመምከር ተጠምዶ ቀርቷል ። ርዕዮታና ተቦርነ የብቃት ችግር ያላቸው መሰለኝ ! ተቦርነ ጋዜጠኛ ሳይሆን የመዝናኛ ስው ስለሆነ!

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 18:46
by Right
Horus,
Yes I know he has started a new outlet. It may not be sustainable besides it will further weaken the media and the financial support of the struggle. That is not the way forward. They have to come together.
A 3rd party has to jump in and help. Remember they are what they are because of the public support.
This nonsense of one accusing the other of being a woyannie agent to win support has to end.

Re: አስደናቂው የኢሳት እርባታና ሚዩቴሽን! የኤርሚያስ ለገሰ አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ!!

Posted: 10 May 2023, 21:53
by Horus
Right wrote:
10 May 2023, 18:46
Horus,
Yes I know he has started a new outlet. It may not be sustainable besides it will further weaken the media and the financial support of the struggle. That is not the way forward. They have to come together.
A 3rd party has to jump in and help. Remember they are what they are because of the public support.
This nonsense of one accusing the other of being a woyannie agent to win support has to end.
እኔ ከቅርብ ቀን በፊት በሙሉ 7ቱም አንድ ሆነው ግዙፍ የሆነ የኢትዮጵያ CNN ይፍጠሩ ብዬ ምኞቴን ለጥፌ ነበር። አንተም የምትለው ልክ እንደኔው የኛ ምኞት ነው። እነሱ ይህን የሚያደርግ ራዕይና ሆደ ሰፊነት አላቸው ወይ?