Page 1 of 1

ስብሃት ነጋን በነጻ የሚለቀው ፍርድ ቤት የፍትህ እና የዐርነት ማማ የዘለቀች አገር መገለጫ ምስክር ነው። ለዚህ ፍርድ ቤት ለምን እጅ አይሰጥ iii

Posted: 10 May 2023, 10:16
by Abere
ስብሃት ነጋን በነጻ የሚለቀው ፍርድ ቤት የፍትህ እና የዐርነት ማማ የዘለቀች አገር መገለጫ ምስክር ነው። ለዚህ ፍርድ ቤት ለምን እጅ አይሰጥ :lol: ይህ ፍርድ ቤት የብቃት ዕውቅና ማረጋገጫ የሚሰጥ አለም አቀፋዊ ተቋም ቢኖር ምናልባት በብቃት ማረጋገጫ ደረጃ ላይ 1ኛ ወጥቶ ቁጢጢ ይል ነበር። ዐብይ አህመድ ወጥቶ የአለም ፍትህ ስርዐትን አከርካሪውን ሰብረን አንደኛ ወጣን ብሎ ይፎገላ ነበር :mrgreen: ። ምን ይደረግ - ከ3ኛ አለም መፈጠር 1ኛ ረድፍ መቀመጫ አያሰልፍ። :mrgreen: ቱባ ቱባ ስብሃት ነጋዊያንን እጅ ነስቶ የሚሸኘው የአቶ አብይ የግል ፍርድ ቤት ድንቅ ነው - ከባህር ማዶ የክስ መጥሪያ የደረሳቸው ሁሉ እጃቸውን እየሄዱ መስጠት ነው።
የፍርድቤቱ ቃለ መሀላ መስጫው የሆራው ቆሪጥ እና የእስረኛ አጋፋሪ ቄሮ ለፍርድ ስርዐቱ አቅኝዎች ናቸው :lol: