ብርሃኑና ኢዜማ፡ ፍየል ወዲህ ቅምዝምዝ ወዲያ ! ኢዜማ የብልጽግና ተለጣፊ ድርጅ ነው !
Posted: 10 May 2023, 04:28
ብርሃኑ በትንተና አለ የሚለውን ችግር ለመፍታት በሪነት እየሰጠ ያለ ፓርቲ ይደለም ! ኢዜማ የብልጽግና ተለጣፊ ድርጅ ነው ! የኢትዮጵያ ሕዝብ ያለውን ችግር የሚነግረው ፓርቲ አይደለም የሚፈልገው ! ከችግሩ እንዲወጣ የሚመራውና የሚያታግለው ድርጅት ነው ሕዝብ የሚፈልገው ! ኢዜማ የፖለቲካ ፓርቲ ሳይሆን የትንተና ቲንክ ታንክ ነው ! በቃ !