Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

እግረ ቢሱ መረራ በእግሩ የሚያስቢውን PP ወቀሰ!!

Post by gearhead » 09 May 2023, 12:40

የኢትዮጲያ ፓለቲካ ወደ ዴሞክራሲ መሸጋር ለምን እንዳቃተው አልገባኝም ይለናል : ከፍተኛ ትምህርት መዋቅር ውስጥ እድሜውን ያሳለፈው ቁጭ ይበሉ ዶ/ር መረራ!!መልሱን ማወቅ ፓለቲካ ብቻ ሳይሆን ስራውም መሰለኝ!!

ሶሲዮሎጅስቶች ኢኮኖሚስቶች ሰብስቦ አንድ ጠጠር ያለ publication ቢገፋ ህዝብ እንደውለታ ከመቁጠር አልፎ የመሪነት ችሎታውን ያይበታል እላለሁ!!
ቢያንስ ቢያንስ የመለስን የድህነት ፣ የአብይን አለመደመር እሳቤያዊ ትንተናዎች ቢወያይባቸው ትልቅ ጠቀሜታዎች ይኖራቸው ነበር!!