Page 1 of 1

ብልህ ሃብታሙ ኣያሌው ተዘጋጅቶ 4ኪሎ ለመግባት ፈልጎ ይሁን "ኣብይይ ጃያንትፋከርዋ ድጂቡቲ፡ዶላሬን ጨረሸችብኝ ብሎና የኦሮሞ ናሽናሊዝም ለማጠናከር፡ ሊወር እያሰበ ነው" ኣለ።

Posted: 08 May 2023, 22:32
by Abe Abraham
ብልህ ሃብታሙ ኣያሌው ተዘጋጅቶ 4ኪሎ ለመግባት ፈልጎ ይሁን "ኣብይይ ጃያንትፋከርዋ ድጂቡቲ፡ዶላሬን ጨረሸችብኝ ብሎና የኦሮሞ ናሽናሊዝም ለማጠናከር፡ ሊወር እያሰበ ነው" ኣለ።
እኔ ሃብታሙ ኣያሌውን የማከብረው ዋነኛው ምክንያት የቤተ-ክርስትያን ምሁር በመሆኑ ነው። ካልተሳሳትኩ የግእዝ ቋንቋ ጥሩ ኣድርጎ ያውቃል ።

-