Page 1 of 1
ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 16:22
by Ejersa
Re: ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 17:01
by Abere
ሱሪ በአንገት አውጡ የሆነ ጥያቄ ይመስላል። ጌቾ ከየት ነው መሪዎቻቸውን የሚያመጣው? ከሰማይ ቤት? ጭንቅላታቸውን እየቆረጡ ከአንገት በታች ቆሎ ተንቤን ከአንገት በላይ ሌላ ቦታ ቀብረው ጨርሰው ከየት ነው መሪ የሚገኘው? ድንች አይደል አይበቅል። ወይ ጉድ። ደብረጽዮን እንዳይሉ ብቻ። ደብረጽዮን ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በህይወት ተማርኮ አብይ አህመድ ያስለቀቀው ሰው ነው - ይፈልገዋል። እርሱም ጌቾ ነው ማለት ነው። ምነው የተሻለ ጥያቄ አይጠይቁም- ጦርነት በቃን ወያኔም በቃን። እኛ ከአማራ እና ኤርትራ ጋር ሰላም እና ፍቅር እንጅ ሌላ አንፈልግም ማለት ነበረባቸው። መቸም ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀሥ አይገልም ነው እና ወያኔ ጀምሮ ወያኔ ይጨርሰን ከሆነ ከየት ቆፍረው እንደሚያመጡት አቡነ አረጋይ ብቻ ይውቃሉ።፡ እስከዚያ ወርደው ወርደው አሁን ደግሞ የኦነግ ውልክልና ጦርነት ሊዋጉ ነው።
Re: ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 18:02
by Digital Weyane
ልብዓል አይተ ስዩም መስፍን፣ አይተ አባይ ፀሃየ ፣ አይተ አስመላሽ ልረአየ ጁንታዋይ ዓርሱ ኻው ሞት ኻድሕን ፍግም ኢሉ ክሰግድ ግድነት እዩ።
Re: ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 19:31
by pushkin
Re: ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 19:48
by sun
Abere wrote: ↑08 May 2023, 17:01
ሱሪ በአንገት አውጡ የሆነ ጥያቄ ይመስላል። ጌቾ ከየት ነው መሪዎቻቸውን የሚያመጣው? ከሰማይ ቤት? ጭንቅላታቸውን እየቆረጡ ከአንገት በታች ቆሎ ተንቤን ከአንገት በላይ ሌላ ቦታ ቀብረው ጨርሰው ከየት ነው መሪ የሚገኘው? ድንች አይደል አይበቅል። ወይ ጉድ። ደብረጽዮን እንዳይሉ ብቻ። ደብረጽዮን ከአንድም ሁለት ሶስት ጊዜ በህይወት ተማርኮ አብይ አህመድ ያስለቀቀው ሰው ነው - ይፈልገዋል። እርሱም ጌቾ ነው ማለት ነው። ምነው የተሻለ ጥያቄ አይጠይቁም- ጦርነት በቃን ወያኔም በቃን። እኛ ከአማራ እና ኤርትራ ጋር ሰላም እና ፍቅር እንጅ ሌላ አንፈልግም ማለት ነበረባቸው። መቸም ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀሥ አይገልም ነው እና ወያኔ ጀምሮ ወያኔ ይጨርሰን ከሆነ ከየት ቆፍረው እንደሚያመጡት አቡነ አረጋይ ብቻ ይውቃሉ።፡ እስከዚያ ወርደው ወርደው አሁን ደግሞ የኦነግ ውልክልና ጦርነት ሊዋጉ ነው።
Really?

Re: ጌታቸው ረዳ በመቐለ የህወሓት ኣመራር ጋር በነበረ ስብሰባ ከባድ ተቋውሞ ገጠመው!!!!
Posted: 08 May 2023, 20:20
by Fiyameta